@ritis214: #ሚካኤል #ሚካኤል_አባቴ #ሚካኤል_ሀመልማለ_ወርቅ #ሚካኤል_ሊቀ_መላእክት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

Ritaye👑4
Ritaye👑4
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 November 2025 17:59:45 GMT
33569
6964
70
353

Music

Download

Comments

user96101113319850
bety :
ደስ ይላል በረከታቸሁ ይደረብን አሜን🥰🥰🥰
2025-11-21 10:38:13
9
marybanchi
banchi :
የኔ ልዬ አባት የደብሬ ያሳደከኝ አባቴ
2025-11-21 09:48:15
6
kelknolawi6
k Nolawi👑 :
🌿ከዚህ፡በዃላ፡ታላቅ፡ሥልጣን፡ያለው፡ሌላ፡መልአክ፡ከሰማይ፡ሲወርድ፡አየኹ፥ከክብሩም፡የተነሣ፡          ምድር፡በራች።🌿 የዮሐንስ ራእይ 18:1 🌿ስሜ፡ድንቅ፡ነውና፥ለምን፡ትጠይቃለኽ፧🌿                   መሣፍንት 13:18
2025-11-21 14:18:35
0
dagmawi.tewodros975
dagmaros :
ኅዳር ዐሥራ ሁለት በዚች ቀን ለሰው ወገን የሚያዝንና የሚራራ በእግዚአብሔር ጌትነት ዙፋን ፊት ሁልጊዜ በመቆም ለፍጥረቱ ሁሉ የሚማልድ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በሰማያት ለሚኖሩ ኃይሎች ሁሉ አለቃቸው ሆኖ የተሾመበት፣ ጻድቁ ኢያሱ ወልደ ነዌን የተራዳበት እና ለቅዱስ ዱራታኦስ እና ለቅድስት ቴዎብስታ ተዓምር ላደረገበት መታሰቢያው ነው እንኳን አደረሰሽ ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ነገሬ ጥላ ከለላ ይሁንሽ በነገሮች ሁሉ ይቅደም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ቅዱስ ሚካኤል ያድልሽ
2025-11-21 17:25:38
1
tg1927
Tg :
የኔ አባት የኔ ፈጥኖ ደራሽ ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤እጅግ በተወደዱ አባት ታጅቦ🥰 በረከትዎ ይደርብን አቡነ ናትናኤል🙏🙏🙏
2025-11-21 11:24:46
3
user1925000600235
user1925000600235 :
የኔ አባት እንዴት እንደምንወዶት።በረከቶት ለሀገራችን አይለያት
2025-11-21 11:58:44
2
misrak.gobena
እምቱነ እሳት :
የኔ አባት አበባነዎት ኑሩልን የኔ ባለ ግርማ ሞገስ ውበት ከትህትና ከድምፅ ከድምቀት ጋር ። በረከተዎ ትደርበን የኔ አባ
2025-11-21 13:01:35
1
tiliksew_wudie
Big Man :
🥰🥰🥰12🥰🥰🥰
2025-11-21 07:42:59
2
user3930470018356
Tadi&Markon :
የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ለአመቱ በሰላም በጤና ጠብቀህ አድርሰን አሜን አሜን አሜን
2025-11-21 10:19:51
2
.angel6114
😇 Angel 😇 :
የኔ አባት ቅዱሰ ሚካኤል ብጹህ አባታችን
2025-11-21 17:42:06
1
hafizabdi2
ልደታ ማርያም :
እልልልልል🙏🙏🙏
2025-11-20 18:46:56
1
dyuotc83zsfs
የፍቅር ሰው :
2025-11-21 10:26:37
1
yambesti4
Yam Betsi :
የኔ አባት🙏🙏🙏
2025-11-20 18:05:06
2
honamare3
userHona Mare :
የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
2025-11-21 13:48:08
1
roza.rozina44
Roza rozina :
Michael abate hagerachenen selam aregelen
2025-11-21 10:06:23
1
eyerus0133
eyerus 01 :
አሜን አሜን አሜንንንን
2025-11-21 11:43:45
0
blackman62313
tikur sew :
2025-11-21 08:40:36
2
user1325530072220
user1325530072220 :
አቤት መታደል
2025-11-21 08:19:29
1
meazaadinkachew
Melat :
የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም አመት አመት ያድርሰን
2025-11-21 11:11:26
1
tsi.ye.kidanemihr
tsi ye kidanemihret lij :
🥰🥰🥰በረከታቸው ይደርብን
2025-11-21 07:08:26
1
asna4950
asna :
እእእልልልልልልልልልልልልልልል
2025-11-21 09:41:31
1
h.k.s727
H k S :
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ላመቱ በሰላም አድርሰን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-21 10:27:42
1
user19502888610555
yabu :
የኔ አባት🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-11-21 09:18:29
1
user1833614433047
መሲ የባህል አልባሳት :
የኔ አባት አሳዳጊዬ መላክ ላመቱ በሰላም በጤና አድርሰን🙏🙏🙏🙏
2025-11-21 13:11:00
1
mossad1221
ልጅ ልዑል አብርሃም🤴 :
የበረከት የሰላም የእውነት አባት🙏🙏🙏
2025-11-21 12:56:18
2
To see more videos from user @ritis214, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About