@kaldan30: ታይታኒክ ከኢየሱስ ክርስቶስ አንጻር ሙሉውን በkal multimedia ይመልከቱ #kalmultimedia #kalkidanhailu #Viral #interview #creatorsearchinsights

Kalkidan Hailu Gebre
Kalkidan Hailu Gebre
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 November 2025 12:40:11 GMT
47435
503
79
342

Music

Download

Comments

miaphisite1
ቴኦቶኮስ [ Θεοτόκος ] :
ድንቁርና አካል የለውም እል ነበር ለካስ ተሳስቻለሁ ዛሬ በአካል አየሁት
2025-11-22 13:30:33
98
surafelkass
Surafel_kass :
ሽጉጥ ፣ቦንብ ፣ክላሽ ምናምን ግን አንዳንዴ ግድ ያስፈልጋሉ ለካ።
2025-11-22 16:07:40
56
melaku212629
Melaku Desalegn :
Geta hoy prank new belegn 😳 dedebina fit binorew enezih ymesil neber
2025-11-24 23:57:13
1
bovinda0
Lidetu bovinda :
ሙሀመድ እንደዚህ አድርጎ ተጫወተባቺሁ 😓
2025-11-22 19:04:12
12
ephrem2927
ephi legend :
ምን ቢቅም ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-11-23 11:16:16
8
meharikiflu
mehari :
ሌላ ታይታኒክ ተሰርቷል እንዴ🤔
2025-11-22 18:34:04
15
ante58953
አንተነህ (Ante) :
እእእ የምትው ሰውዬ ግን ጨጓራዬን አነደድከው
2025-11-23 17:58:52
1
betssbm
betss.bm :
የጫት መጨረሻው አትቃሙ።
2025-11-23 11:41:29
6
kafiyass
𝖐𝖆𝖋𝖎𝖞𝖆𝖘 :
ኧረ ሊያሳብዱን ነው እነዚ ሰዎች 🤨
2025-11-24 21:13:06
1
berihun57
Berihun :
በቃ አሁን ነው የገባኝ አማኑኤል በቂ አደለም ቡዙ መሰራት አለበት በዚሁ ከቀጠልን መንገዱ ሁሉ እብድ በእብድ መሆኑነው 🤔😡
2025-11-24 08:58:29
2
ethiogrades
Ethio-Grades :
በጣም አይደል እንዴ የገባህ።
2025-11-22 20:41:43
2
user9916618875229
daniel :
አሳክሙት
2025-11-24 08:02:36
3
user5301778441827
user5301778441827 :
የሚጠፋ ከተማ ነጋሪት ቢጎሰም አይሰማም ....ወገኖቼ አሁን እንደ ሀገር ከሊቅ እስከ ደቂቅ ፆም እና ፀሎት ምህላ ነው የሚያስፈልገን እንደ ነነዌ ህዝቦች አልያ ልንጠፋ ነው !።አረ በማርያም እናድብ
2025-11-23 03:20:45
3
saajn07
saajn :
አውቀህ ልብህ ውልቅ ብሏል
2025-11-22 14:12:19
12
natty_mahder
Naty Mahder :
በለው ነሰነስከው ይሄን እውቀት 😂😂😂😂
2025-11-22 18:02:01
16
nardiend
Nardiend :
አሁን ደግሞ እንዴት ከወንዶች ጉዳይ እና ከሼፉ ቁጥር ሁለት ጋር እንደሚገናኝ አሳየን🤗
2025-11-24 11:10:14
1
koko.k051
🎶❤️ :
አለማወቅ ደጉ ያመፃድቃል ትንሽ ሰከን
2025-11-25 00:14:32
0
user1068339117331
🕊 :
ሀሳብህ ገብቶኛል የቀነጨረ አመለካከትህን ነው የተረዳሁት
2025-11-24 08:31:20
3
afe1367
እግዚአብሄር ያለው ይሆናል 🙏 :
ወዴት ህየኤድነው ሰሆች
2025-11-23 11:17:53
1
mesaysurgu
Mesay Surgu :
ጥሩ እይታ ነው ያለህ።
2025-11-24 13:06:22
1
yelebalij1999
የሌባ ልጅ :
ኧረ 🤣🤣🤣 አቤት እውቀት🤣🤣
2025-11-22 15:12:42
7
tinsu692
Tinsu :
እረ እየታከምን ወገን!
2025-11-22 19:22:33
5
fish45886
fish :
አቤት እውቀት፣ ይተነትነው የለ🤣🤣🤣
2025-11-24 13:06:34
0
danielasrat3
Daniel Asrat :
አቤት እውቀት !!!ስው ስላወራ አወቀ ማለት አይደለም
2025-11-23 15:03:36
0
fantishaok
fantsh :
መፃፍ አደለም ባክህ መሳል ስለሚዎድ ነው😏
2025-11-22 14:17:30
3
To see more videos from user @kaldan30, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About