@rodas_gebre: #University of Gondar #አንድ ኪሎ ስጋ ለ26 ተማሪ ነው ትምህርት ሚኒስተር የበጀተው

የገብርዬ_ልጅ
የገብርዬ_ልጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 November 2025 15:31:32 GMT
1218463
62784
2399
24626

Music

Download

Comments

menshasha
Love is my religion 💞 :
እድሜ ለወያኔ አንቀባሮ አስተምሮ አስመርቆናል🙏
2025-11-22 21:05:43
5641
ze1a1em
Zedo :
ሱባኤ ነው እንዴ የገቡት ወገን😁😁😁😁😁
2025-11-22 19:01:19
8947
user8595160024398
king of metals :
አይ ተሜዋ
2025-12-03 03:37:44
2
israeli928
እግዚአብሔር ሆይ ጥበብ ስጠኝ :
በቃ እንደቄስ ተማሪ እየዞሩ ይለምኑ😅😂😂🤣☺️
2025-11-23 01:13:25
1268
user9447930691765mahi
mahi :
መለስ ዜናዊ ነፍስህን ይማረው፡፡፡፡ትምህርቴን እንጅ ምግብ እንዳላስብ አድርገህ አስተምረህኛል!!!!!!!!
2025-11-23 03:06:52
1725
danielawiyan
Ⓓⓐⓝⓘ〰️ⓛⓞⓨⓐⓛ :
ብርሀኑ ነጋ እኮ ግጠሙኝ እያለ ነው እኛ ዝም አልን እንጂ
2025-11-22 19:17:46
3761
trutwob
Truth :
ስለ ሆድ እና ምግብ ትልቅ አጀንዳ በሆነበት ሀገር ትምህርት አስፈላጊ ነዉ ብላቹ ታስባላቹ ?
2025-11-22 20:18:15
1000
mikyy.man
mikyy man :
አጥንት አልደረሰንም ብለን እረብሸን ነበር አይ ጁንታ አንበላጦን ነበር
2025-11-23 02:55:54
573
meqeleshekor1
ግዜ ለኩሉ :
የሚያስቅ ይመስላል እንጂ ከዚህ በላይ ሞት የለም😭😭
2025-11-22 20:09:09
252
kaluafrik
kal :
ወያኔ አዘንጣ አንቀበራ ትኩስ ከበሪድ አስመርጣን አስተማረችን🙏 እስቲ የወያኔ ዘመን ልጆች ሰብሰብ በሉ
2025-11-23 04:16:10
316
addme7383
No name :
በወያኔ ዘመን በሳምንት አምስት ግዜ ስጋ እየበላ የተማረ
2025-11-23 06:51:26
150
www.fa46
A.fantahun :
1 kg ስጋ ለ 26 ተማሪ ለሽታ ነው እንዴ?
2025-11-22 18:02:12
973
mohammedali209380
Mohammed. :
መቀሌ ድጋሜ ካልበላሁ ብየ ተጣልቻለሁ
2025-11-23 05:33:49
104
ayalewdawit0
Bro :
እና ብርሀኑ ነጋ አይገደሉም ትላላችሁ?
2025-11-22 19:35:59
19
yk_soli4
️ :
bemn legdelew eyale nw 😂
2025-11-22 21:24:47
154
yirsaw92
👔@Yirs🏛 :
ወያኔ ሆይ ከነችግርህ ሚረን። ምኖችን ውሾች አመጣብን🤣🤣🤣🤣🤣
2025-11-23 14:15:37
7
law.bar7
Law BAR :
ዉይይታቸዉ ደስ ይላል በመደማመጥ ላይ የተመሰረተ ነዉ ። የጎበዝ ተማሪዎች ባህሪ ነዉ ነገር ግን ምግባቸዉ በጣም አንሷል።
2025-11-22 20:09:19
40
abeldebebe1
Abel Debebe :
ምስኪን ይህን አመራር 🥺 እንዳያጠፉት ተማሪው ሊጠብቀው ይገባል ቅን ሰው ነው
2025-11-23 12:12:13
6
yetbarkgolla
❤❤❤❤ :
ትምህርት ቤት እደዚህ ከሆነ እሰረኛ ምን ሊበላ ነው አሳፋሪ አገር
2025-11-23 01:53:20
239
piome5
@hs :
መንሱርም በግራም ነው የሚበላው አታካብዱ 😁😁
2025-11-23 08:48:38
43
surafel.natanim
surafel natanim :
ዩኒቨርስቲ❎ ሱባዬ✅
2025-11-22 20:21:54
515
wedayinew
ፍስሀው ሞላ :
ምን አይነት የተረገመ መንግስት ገጠመን ጎበዝ
2025-11-22 20:25:12
65
zemed.derb
አማልጂኝእናቴ :
እንደዉባይማሩስ
2025-12-04 21:15:47
0
melakudesalg
MeLaku :
ስዴኤክስፖርት የምናርገዉ አድኪሎ ፓስታ 14 እያበላነዉ😂😂😂ለዉጥ??እደዚነዉ
2025-11-23 05:22:46
6
fga0105
FAIZ ፋኢዝ🇪🇹 🇵🇸 :
ከምር በኛ ጊዜ የምግቡ መጠን አነሰ ሳይሆን የምግቡ ጥራት አነሰ ብለን ነበር የምንቀውጠው😂
2025-11-23 03:43:30
11
To see more videos from user @rodas_gebre, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About