@onegod11111111: ክብር ለሮዳስ የፃድቁ አባታችንን ገድል አስመልሷል@ድምፀ_ ተዋህዶ #ዘርዐብሩክ #ሮዳስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #viralvideos #share

ድምፀ_ ተዋህዶ
ድምፀ_ ተዋህዶ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 November 2025 16:21:52 GMT
73647
13015
217
2655

Music

Download

Comments

yemariyam910
Yemariyam :
ሀገራችንን ሠላም ያርጉልን ይባርኩልን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏🙏
2025-11-23 07:37:22
2
thilahunbelete
abi :
እረ ሰዎች ቅባትና ፀጋ በጣም እየበዛ ነው 🤔!
2025-11-23 03:52:17
0
tgamw80
Nina Abe :
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
2025-11-23 13:27:21
1
user84858220521972
Tadese :
ስላደረከው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
2025-11-22 17:33:34
145
user1136033528117
addis,teklu :
ትዝታው፣ሳሙኤልን፣የጣለብን፣አንተን፣የሰጠን፣እግዚያቤሄር፣ይመስገን
2025-11-23 11:31:20
1
netsanetmesele1
ነፃነት መሰለ :
ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት ዶ/ር
2025-11-23 09:21:00
14
germa.germachw
ጰጰጰጰጰ :
እግዚአብሔር አምላካችን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርሥቶሥ በድሜና በፀጋው ይጠብቅልን ወላዲት አምላክ አትለይኽ
2025-11-23 13:35:06
1
user4246086331052
mare :
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም መጠርጠር አይከፋም የተመለሰውን መጽሐፉ ጂፒየስ መኖር አለመኖሩን በደብ ተጣርቶ ከሌሎች ብራና መፅሐፍቶች ጋር ቢቀላቀል ጥሩ ነው !!!!
2025-11-23 00:44:01
2
melkam9963
Melkam creator. search.insight :
እግዘብሔር ይመስገን የኔ አባት ውይይይ በጣም ነው የምወዳቸው 🙏
2025-11-22 16:30:18
9
bemne443
እንደ ቸርነትህ :
እልልልልልልልል እሴይ በጣም ደስ ይላል እግዝያብሔር ይመሰገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድል በመንገድህ ሁሉ ወላድተ አምላክ ትጠብቅ
2025-11-23 06:35:38
8
orthodoxethio121921
Orthodox 🇪🇹 :
ፃድቁ ይባርኩን በመስቀላቸዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-22 16:42:04
7
user6948198368875
user6948198368875 :
እግዚሐብኤር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
2025-11-23 09:27:13
1
user1514213532998
ባለቀሚስ :
ለዶክተር ሮዳስ ሲል ሞት ባይኖር ምነ ውይ ለኛ ሲል ያቆይህ እግዚአብሔር ይመስገን ☺️☺️☺️
2025-11-23 07:41:21
34
samrawit221621
S.T 21 :
በዚው አጋጣሚ አ.አ ዉስጥ ብቸኛው ታቦት የአባታችን ዘርአብሩክ አለ መታቹ ጎብኙ አድራሻ ኮተቤ ዑራኤል ደባል አለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቤተ/ክ እየተሰራ ነው በቅርብ ይመረቃል
2025-11-23 09:39:11
56
bemniiye1
Benin :
ወይኔ ገና ድሮ ውጭ ሆኖ የሰራውን ቪዲዮ የገዳሙ አስተዳዳሪዎች አይተው ጠርተው አስመጣልን ብለው ሲለምኑት የተሰራውን ዶክመንተሪ አይቼ ሁሌ ነበር በውስጤ የሚመላለስብኝ አሁን ይኼን ማየቴ በጣም አስደስቶኛል ከሁለት ዓመት በፊት ነበር ያየሁት ያን ቪዲዮ ።
2025-11-22 19:48:10
28
eyuel2022
Eyuel :
የሚያሳዝነው ኮፒ ተጽፎ ነው! ባለቤትነቱ የኛ ሆኖ ሰሜን አሜሪካ ድረስ ተሰርቆ ሔዶ የሰጡንም ኮፒውን ነው! ለምን ኦርጅናሉን አልሰጡንም
2025-11-22 22:42:16
0
user388879199
@M1221 :
መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
2025-11-23 07:59:21
3
ydnkachw.mels
ydnkachw mels :
ሁሉ በዕርሱ ሆ እግዛብሕር ይመስገን አቡነ ዘርዓ ብሩክ አባቴ ሀገራችን ኢትዮጵያን ባርኳት ለህዝቦቿ ሰላም ፍቅር አድነትን አምጡልን አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን
2025-11-23 12:48:00
3
kidisttibebe78
kidisttibebe :
በረከታቸው ይደርብህ
2025-11-23 17:40:03
0
admasuedilu95
@Dagii man :
የጻድቁ በረከት አይለየን👍👍👍
2025-11-23 09:23:17
1
meseretmesi49
mesi :
ዶ/ር ሮዳስ እግዘብሔርን ይስጥህ
2025-11-23 00:31:15
10
adanech.dagne
Adanech Dagne :
ቃል አጠረኝ ማርያምን እልልልልልልልልልልልልልልልሎ
2025-11-23 08:36:35
8
gezagn.alemayehu
Gezagn Alemayehu :
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐🌻🌻🥀🥀🥀🌷🌷💐💐💐🌸🌸🌺🌼🌼🌼🌼🌼💍💍💍💍💍🌷🌷🌷
2025-11-23 14:33:05
1
user48106111111165
Hana Mariyam Me :
ደስ ይላል በጣም እንኳን ደስ አለን ኦርቶዶክሳዊያን🥰🥰🥰🥰
2025-11-23 10:07:18
1
mita191921
mita :
Egziabher amilak ye ageliglot zemenhin hulu ybarikiloh
2025-11-23 09:47:23
1
To see more videos from user @onegod11111111, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About