@annamyesha_:

Anna-
Anna-
Open In TikTok:
Region: ID
Sunday 23 November 2025 12:39:20 GMT
43
2
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @annamyesha_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ሰበር_ዜና  የወይራ ሠፈር ኆኅተ ገነት ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በሙሉ በእሳት ቃጠሎ ወደመ። ኢኦተቤ-አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ኅዳር ፲፬/፳፻፲፰ ዓ/ም  በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኮሎፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥር የወይራ ሠፈር ገነተ ሰማይ ቅድስት አርሴማና መንበረ ብርሃን እጨጌ አቡነ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን የሚገኝ ሲሆን ዛሬ ሌሊት በእሳት አደጋ ምክንያት የቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን  ሙሉ በሙሉ ወድሟል። የቃጠሎው መነሻ የኤሌክትሪክ መስመር ችግር እንደሆነም የተገለጸ ሲሆን ከታቦቱ በስተቀር ሌሎች ንዋየተ ቅድሳት ሙሉ በሙሉ በአደጋው ምክንያት መውደማቸው ነው የተገለጸው። ሊያገለግሉበት ሲሄዱ ቦታውን ያጡት ሊያስቀድሱበት የገሰገሱበት ቤተ ክርስቲያን በእሳት እንዳልሆነ ሆኖ ሲያዩት ልባቸው የከዳቸው  ካህናትና ምእመናን በከፍተኛ ኀዘን ላይ እንደሚገኙም የደረሰን መረጃ ያመለክታል። አቤቱ ማረን ይቅር በለን! 🔵የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ #foryoupage #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

About