@mubarek2nd: የዓመቱ ምርጥ መድህ👏 የመንዙማ ኢንደስትሪው ከመጠን በላይ መሻሻሎችን እያሳየን ነው በመድሁም ቢሆን በፕሮዳክሽን ከጊዜ ወደ ጊዜ ሚገርም ሆነዋል ለዚያ ደግሞ ይህ መንዙማ እና በዚህ 2 ወይም 3 ወር በፊት እየተሰሩ ያሉ መንዙማዎች ማሳያዎች ናቸው ። እንደዛው የሁለቱ ማዳሆች ጥምረት ደግሞ ይለያል ። በግጥምም በዜማም በኩል ለዛ ያው ስራ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እሚወጡ መንዙማዎች በአጠቃላይ ሁሉም በሚባል ደረጃ ጣፋጭ ናቸው #ገጣሚ Zahid Iqbal አቦ ብዕርህ አይንጠፍ 🥰 እንዴት ያለ ውብ ስራ ነው.. ናፍቆቱን ይበልጥ ይጨምራል 💚... ሐቢቢ ኑረል ሁዳ፣ ረሱሊ'ኮ ﷺ ሁሉም ይቅር እርሶን ግን መቼም አያሳጣን፤ ከአንቱ አያርቀን! 😭 እዚህ የመድህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ እንደ መንዙማው ሀያታቹም አኼራቹም ይጣፍጥ🤲 اللهم صلِّ على سيدنا محمد #ethiopian_tik_tok #muba13zenira

mubarek kedir 2nd
mubarek kedir 2nd
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 23 November 2025 12:54:42 GMT
1119
144
10
8

Music

Download

Comments

user4050387948278
user40503 :
ሙስሊም፡እደዚሲያሽቅነዉ፡ሚያምርበት፡
2025-11-24 03:29:37
1
user30500935652001
እመንእንጅ🌹አትፍራ :
ካዚቦቹአይወዱትምለኛይመታወላሂ
2025-11-23 18:53:15
1
user30500935652001
እመንእንጅ🌹አትፍራ :
ይመታልንዱቤው
2025-11-23 15:47:16
1
muba13zenira
muba 13 📿🇵🇸🇪🇹مبارك :
alamarebhm atfaw
2025-11-23 13:05:53
1
user66337716019720
ekutina :
ማማርህ💚
2025-11-23 17:20:10
2
hasuvis
HASU🇪🇹 :
የዚህን መንዙማ ኤዲት ከ10 ስንት ትሰጡታላቹ ገብታቹ check አድርጉት🥰እና follow አድርጉኝ😭🙏🙌
2025-11-23 17:17:41
1
To see more videos from user @mubarek2nd, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About