@orthodox_mezmur45: ቅዱስ ገብርኤል 🥰 .. . . #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #orthodox #ethiopia #ስብከት_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ስብከት

ኦርቶዶክስ መዝሙር
ኦርቶዶክስ መዝሙር
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 27 November 2025 04:52:29 GMT
288902
77765
934
7147

Music

Download

Comments

tsi.tsi616
Tsi ye gebrel :
የኔ አባት ስሙን መጥራት ብቻ ነው የሚጠበቅብኝ🥰🥰🥰 የኔ ፈጥኖ ደራሽ ❤️❤️❤️ገብርኤልዬዬዬዬዬዬዬ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰
2025-11-27 08:05:47
254
abyeamnen
blen blen :
የነገው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ካለሁበት ስቃይ አውጣኝ መልካም ወሬ አሰማኝ አባቴ
2025-11-27 10:23:04
168
nataliaeftha
Natalie 🧚‍♀️ ኤፍታህ :
ገብርኤል በለተ ቀንክ ተአምርህን እንደምታሰማኝ አቃለው በአይኔ አሳየኝ 🤲
2025-11-28 05:09:03
4
edenheaven21
🌸Eden W 1921⛪️✝️❤️🙏 :
እኔንማ ስንቴ ረዳኝ የኔ ፈጥኖ ደራሽ 🙏❤️
2025-11-27 12:17:10
54
hg52814
Hg :
ረጅም የኣገልግሎት ዘመን ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ኣሜን
2025-11-28 05:52:29
3
selamyemaryamlij1
selam :
ቅዱስ ገብርኤል እኔንም እርዳኝ ያለብኝን ችግር አንተ ታቃለህና
2025-11-27 16:48:48
16
.9818144
መቅዲ ነኝ 💞981🔑 :
ቅዱስ ገብርኤል አበቴ እባክህን ድረስልኝ ቸንኮኛል 😓🙏
2025-11-27 16:58:29
10
mamush.yehuala
Mamush :
ቅዱስ ገብርኤል የልቤን ጣዉቃለህ እና እርዳኝ አብስራኝ።
2025-11-27 16:23:25
8
mismerry46
Meri Yewyni Lij :
ቅዱስ ገብርሄል እባክህን እርዳኝ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ የውስጤን አንተ ታውቃለህ ይህን ጊዜ አሳልፈኝ እስኪ አባቴ
2025-11-27 16:35:41
5
samrita19s
SAMRITA✨ :
ለምኑት ደስታ ያሰማችሁአል❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-11-28 06:03:28
1
enat0008
enat :
አሜን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ
2025-11-27 15:08:35
24
yabsra84
@የአብ_ትግስት :
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ🙏እኔ እና ልጄ ወደዚች ምድር የመጣንባት እለት🥺 አባቴ ደጋፊየ እረዳቴ የለመንኩህን የማትረሳ የማታዘገይብኝ 🥰🙏❤️
2025-11-27 10:45:08
51
jerry.alemu19
jerry Alemu :
የኔ አባት ስሙን መጥራት ብቻ ነው የሚጠበቅብኝ🥰🥰🥰 የኔ ፈጥኖ ደራሽ ❤️❤️❤️ገብርኤልዬዬዬዬዬዬዬ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰 yene ጠባቂ ፀሎት ሰሚ አባቴ, አሳዳግዬ የኔ አባት
2025-11-27 17:19:20
3
helenye19
helu፲፱ :
አሳዳጊዬ🥰 የኔ ፈጥኖ ደራሽ🥺 ደስታን አብሳሪ🥰 ዋስ ጠበቃዬ🥺 የኔ ቅዱስ ገብርኤል፲፱💝🥰🥰🙏
2025-11-27 12:54:55
8
user8868158819660
yeshe :
የችግሪ ደራሽ ቅድስ ገብርኤል አወጣኝ ከክፉ መከራ
2025-11-28 03:32:20
0
tedamane3
@teda-man :
ቅዱስ ገብርኤል የኔ አባት ሁሉንም ሰሚ
2025-11-27 12:40:27
2
wubyewub
እናቴ አለሜ በሰላም በጤና ኑሪልኝ :
የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል አሳዳጊየ ጠባቂየ 19🙏🙏
2025-11-27 15:10:09
5
user3346738191446
mercy :
ቅዱስ ገብርኤል ድስት ያበስረኛል
2025-11-27 11:22:29
5
danny.french4
Danny French :
amen, amen, amen 🙏!!! kalehiwot yasemalin!!!
2025-11-27 15:20:10
3
di.2340
Åaa🤩🤩🤩 :
የኔ አባት ይለያል እኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-27 16:33:23
3
user2416717848766
የገብርኤል ልጅ :
እኔ እኮ ብጠራው ብጠራው አልጠግብም የኔ ገብርኤል
2025-11-27 16:03:55
4
birsh1306
Birsha Birsho813 :
የኔ መልአክ የኔ ማረኝ
2025-11-27 20:00:54
2
khabane119
JESUS IS GOOD :
🙏Amen🙏
2025-11-27 21:48:01
1
yemafienayedagi3
ye enatu :
አባቴ የልቦናዬን መሻት ፈፅምልኝ🥰🥰🥰
2025-11-27 18:40:37
4
_me_k_di
M&ወሎዬዋ🥰🥰🥰 :
🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-27 17:39:42
5
To see more videos from user @orthodox_mezmur45, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About