@logawwwww:

Adonay
Adonay
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 November 2025 13:45:10 GMT
2467213
381852
8369
20609

Music

Download

Comments

rahel_844
richo 🦋🦋 :
ምስጋና ስግደት የሚገባው ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ 💯🙏🥰✝️💯
2025-11-30 13:58:10
1125
helen.miliyon
Helen Miliyon :
ነጠላ ቢያደርግ እንደሀሳብ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-30 14:37:48
1180
amen12.2
አሜን የባህል አልባሳት መሸጫ :
ጭራሽ ከቅድስቱ ፎቶ እረ ወዴት እየሄድን ነው😭😭😭😭
2025-12-01 14:42:58
0
simu.fan
𝔰𝔦𝔪𝔲💃 :
ማርያም ያለች በህይወቱ መቼም አይሸነፍም❤💪
2025-11-30 13:52:35
5928
baba.enshager
baba enshager :
እዩት ለስእል እየሰገዱ ኣንሰግድም የሚሉት ነገር
2025-11-30 16:17:17
257
tsion728
የሳሚ እናት :
ማርያምዬ💕💕💕💕
2025-11-30 15:41:11
2288
wendeman27
Art of Wende Man 27 :
በማርያም አድርሱልኝ በጣም የለፋውበትን የድንግል ማርያምን ምስለ ስዕል ልሸልመው አዶናይ አትለፈኝ አድርሱልኝ ሜንሽን አድርጉት🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-30 13:53:37
5207
hewot.eliyas
Hewot :
ስግደት የሚገባዉ የዘለአለም አምላክ እየሱስ ብቻ ነዉ
2025-11-30 16:46:54
138
umalshaday
❷❶ Ãłŝĥđãÿ❶❺ :
ነጠላ ሳያደርጉ መግባት ግን ልክ ነው እንዴ
2025-11-30 14:38:16
533
teddyachamu
🆃︎🅴︎🅳︎🅳︎🆈︎ 🅹︎🆁︎ 10 :
የኔ አናት አመሰግንሻለሁ 🥺 ሲል የሰማሁት
2025-11-30 13:54:34
1813
nahomcheif
SAS :
ደሞ እኮ ሚገርመው ካሸነፈ ቦሀላ በበነገታው የአመቷ ማርያም ነች ☦️😍❤️
2025-12-01 05:10:58
132
mohammedma576
Mohammed :
ለአንድ ፈጣሪ ስገድ ለፈጡረ አትስገድላቸው
2025-12-01 11:11:26
9
yonii3027
ዲ/ን ዮሐንስ :
ታሞ ነበር ዳነ አጥቶ ነበር አገኘ አዝኖ ነበር ሳቀ ለመባል ያብቃችሁ ..... 🙏... 🙏
2025-11-30 13:52:48
819
thetwinshistory2
AbelaKira_Twins :
ማርያምን እንደኛ ሚወዳት be Like 🙏
2025-11-30 13:57:30
227
desimurida
𝗮𝗹𝗽𝗵𝗮 𝗯𝗼𝘆 :
ማርያም አማላጅ ነች🙏
2025-12-01 12:51:07
24
hamer5294
➲ፑቲን ማፍያዊ 🤴🔫 :
የአለማችን ትክክለኛ ሀይማኖት orthodox ብቻ ነዉ 44 ። ማርያም ማርያም ሲል በደስታ ያለቀሰ 🥺✝️✝️✝️🙏🙏
2025-11-30 14:04:46
112
miracle8683
Miracle :
አይ አለማወቅ ይገርማል ነገሩ ምህረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም ከሚምር ከ እግዚአብሔር ነው እንጂ ጌታ አብርቶልኝ ነው ከዚህ ጉድ የወጣሁት ክብርና ምስጋና ስግደትም ለ ኢየሱስ ብቻ ነው መፅሐፍ ቅዱስ አታነቡም አስተውሉ እንጂ
2025-11-30 14:22:03
54
seya_ford
Seya :
ከ አንድ አላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም Welahii
2025-11-30 14:30:38
74
salimabdela1s
Salim Abdela JM 🇪🇹 🇸🇦❤ :
የአለማችን ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነዉ።☪️🙌
2025-11-30 13:57:38
1055
user5670022286873
user5670022286873 :
አለም ሁሉ ይስማ ማርያም አማላጅ ናት❤❤❤❤❤
2025-12-01 02:38:07
37
temukamuceye
temu :
ኧረ ጫማ ይውለቅ?
2025-12-01 04:02:15
8
robelg04
Robison jr✝️ :
"፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)
2025-11-30 19:39:24
72
ashenafi.diriba72
Ashenafi :
የአለማችን ትክክለኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነት
2025-11-30 14:52:48
432
lilosemay
LILO-SEMAY🦋🦋 :
በሷ ያመነ አይወድቅም ክብር ለማርያም 🙏🙏
2025-12-01 06:37:20
63
dudu_yy1
Duy :
አለማወቅ ሀጢያት አይደለም ግን ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ ፀሎትን ሚሰማ እግዚአብሔር ብቻ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር!
2025-11-30 15:31:29
11
To see more videos from user @logawwwww, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About