Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ephrem121921:
Ephrem የመናኙ ፍሬ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 01 December 2025 12:53:13 GMT
37487
3098
176
2008
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.38MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.38MB
)
Watermark .mp4 (
7.02MB
)
Music .mp3
Comments
ሰዉ መሆን :
መምህር ግርማን ሲያልፉ ነው የሚቆጨን
2025-12-02 09:17:44
46
Muluneh ter Melo :
አይነስውሯ እህታችን የህግባለሙያ ነበረች።አይነስውርነበረች ግን በመምህርግርማ አማካኝነት ተፈወሰች። VCD 14 ተመልከቱ።።።
2025-12-01 22:28:56
55
Wasihun Geremew :
እውኔት ነው
2025-12-02 14:27:08
0
lakecheshetu7 :
ስለ ምስክርነትህ እናመሰግናለን::አይነ ስውሯ 6 ኪሎ አካባቢ ነው ሰፈሯ አይነ ስውርም የሆነሽው ዘጠኝ አመቷ አካባቢ ነው :አለባቷ የተላከ መተት ነው እሷን ያገኛት ::በደንብ ለመስማት ዩቲዩብ ላይ ታገኟታላችሁ::በብሬን ተምራ ተመርቃ ስራ ላይ ናት ::አሁን ግን እያየች ነው ::የተፈወሰች ቀን እኔም በቦታው ነበርኩ:: የሁን የተቸገርነው እኮ ልባችን ተሰውሮ ነው:: እግዚአብሔር ይድረሰልን
2025-12-02 06:00:23
33
Edna Ejigu :
ሞጣ ዛሬ አከበርኩህ ወደድኩህ የ እውነት ሰውኮ ነህ
2025-12-02 09:40:53
13
ሞት እያለ ክፋት :
ሞጣ አይሸወድም ስል ኑሬ ተሸወደብኝ ወይኔ
2025-12-02 02:58:00
2
እፎይ በሉ ሙስሊሞች :
እኔ በጌታ በነበርኩ ጊዜ አድ ጓደኛዬ አይነስውር ኦና ተፈውሳለች
2025-12-03 07:09:18
1
የወንቅሸቱ ገብርኤል ታሪኬን ቀይረው :
አረ ማርያምን ወንቅሸትን እውነቴነው የምላችው ሞጣ አባየን ሢሣደቡ የወንቅሸቱ ገብርኤል ልብ ሥጠውና ለምስክርነት አብቀው ብየ ነግሬው ከቤቴ ለወንቅሸቱ አሁን በደሥታ ላይ ነኝ ደሥ ይበላችው ሁሉም ሠው ይየው እውነቱ ይሄ ነው
2025-12-01 16:18:05
4
Getachew ayalew :
ሙጣየ እግዚአብሔር ሺ አመት ኑርልን 1000
2025-12-05 03:13:33
0
menge137 :
እየሱስ ክርስቶስ አለምን ሊያድን ሲመጣ ያተረፈው ቀራንዮን ነው ።መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙም ይቻሉት ከእየሱስ ይማሩ ለቀኙ ይበቃሉ በቃ።
2025-12-02 07:14:40
1
አቴ :
አረ ሞጣ ከሰንት ሱስ መጠጥ ዝሙት እኔና ጎደኛቼ በሳቸው ትምርት ተርፈናል ድነናል
2025-12-02 05:16:30
44
tamiruasfaw8 :
ሞጣ እውነትንም ትናገራለህ? ቀልደኛ እና ፖለቲከኛ ብቻ ነበር ምትመስለኝ እግዚአብሔር ይስጥህ ፣ተባረክ
2025-12-02 06:20:15
12
ወይን-አምባ ማርያም :
ቸመስገን!🙏 በዚ በፍየል ዘመን መምህር ግርማን የሰጠን "ቅዱስ እግዚአብሔር" ይመስገን!🙏
2025-12-02 12:29:50
10
Bartos21 :
ገና ዛሬ እዉነት እና ቁምነገር ስታወራ ሰማሁ
2025-12-02 08:36:22
14
ብሩክቲ የወንቅ እሸትዋ :
አባቴ አባ ዬሀንስን ከወደድክልኝ እኔም እወድካለዉ አባቴ አባ ዬሀንስን የሚጠላ ስጋ ለባሽ አጋንንት ብቻ ነዉ አባቴ ከማንም ቅልቅል የላቸዉም ብቸኛ የግፍ አባት ናቸዉ ስለመምህር ግርማ ምንም ማለት አልችልም በአካል አግቻቸዉ አላቅም መጥፎም ነገር አላየዉባቸዉም በሰዉ ወሬም አምኜ ምንም ብያቸዉ አላቅም ልልም አልችልም ባካል ባገኛቸዉ ደስስ ይለኛል ሰላም ለማለት ለመባረክ በአባቴ በአባ ዬሀንስ ግን መስክሬም አልጨርስ በአባቴ በአባ ዬሀንስ እንባና ፀሎት ነዉ የዳንኩት የመኖሬ ምስጥር ናቸዉ
2025-12-01 21:30:20
12
liya :
አረ እኔ የት ነው እማገኛቸው
2025-12-02 12:59:28
1
tekle tsadik :
mota awnet agziyabiher yibarkih🙏🙏🙏
2025-12-03 19:41:12
0
Shume Abera Official :
ጥጦስ ወንበዴ ነበር በእግዚያብሔር ቸርነት ግን ከአዳም ቀድሞ ገነት ገባ
2025-12-01 17:22:42
6
ⓂⒶⓀⒾ💒 :
እኔም አይቸለው ምስክር ነኝ
2025-12-04 09:09:46
0
zeruababu :
እንዲህ ነው እውነቱን እውነት ማለት
2025-12-03 05:37:55
4
bruk ነኝ የወንቅ እሸት ቅ/ገብርኤል ልጅ :
ኧረ ኤፋሬም ሙሉዉ ይለቀቅ
2025-12-01 14:18:25
10
ephrem electric work :
አሁን ለግዜው እርሶ ልቦሎቶ ሞጣ ማለት የማይጨበጥ ትልቅ ዳቢሎስ የተሸከመ ያልታሰረ ነፃ ዲያብሎስ ነው መምህር ግርማ ስላደነቀ አይደለም ተቋውመየ እጅግ የተከበረ የምከታተላየውና ትምህርታየው የምወደው ነኝ ግን ሞጣ ሰው አድርጎ አባት ትልልቅ ሰዎች የሚያከብራቸው እንዲህ አይነት በስድብ የሚታወቅ ሲያወሩ ስታይ እንዴትነው እነኝህ የምታምናቸው እባካቹ ከእንደነዚህ ተሳዳቢዎች ርቃቹ ህብረተሰቡን አስተምሩ እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን።
2025-12-02 20:18:03
0
Henok :
አይነስውሯ እህታችን የህግባለሙያ ነበረች።አይነስውርነበረች ግን በመምህርግርማ አማካኝነት ተፈወሰች። VCD 14 ተመልከቱ።።።
2025-12-02 07:23:11
7
1 :
የብሄር አይደለም ችግሩ የደብተራና የጠንቋይ ነው አሳቸውን ብቻ አይደለም ማንኛውንም የፈውስ ፀጋ የላቸውን ይቃወማሉ
2025-12-01 23:06:14
3
የ አፄዎቹ 🇦🇹🇦🇹💪💪💪 :
ገና አለም ይቅርታ ይጠይቃል🙏🙏🙏
2025-12-01 16:34:35
31
To see more videos from user @ephrem121921, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
pov: yung magpapasko kang single #filipinohumor #pinoymemes #pinoycomedy #animationmeme #comedy
Pengen di sapa para angler🤗 #storymancing #castingfishing🎣 #anglerfish #mancing
Oov😂😭💔 #fyp #typ #foryoupage #fouryou #fypシ゚
Withered bonnie meets his movie counterpart. [Blender]. #short #horror #fnaf #shorts #fnaf2 #fnaf2movie #FazbearFrights #PurpleGuy #FNAFIsReal #memes #freddy #fnafar #fnaf4 #bonnie #fnafedit #fnafsecuritybreach #fnafanimation #blender #viralvideos #funnyvideo
Manset tangan sambung bolero crop top #mansettangansambung #mansettangansambungbolero
About
Robot
Legal
Privacy Policy