@sami.the.reporter: #creatorsearchinsights #fullgospelchurch #ethiopian_tik_tok #christiantiktok #protestantmezmur

Sami the Bible reporter
Sami the Bible reporter
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 02 December 2025 11:34:45 GMT
62250
2806
486
1217

Music

Download

Comments

user2034009102411
ፍቅር ያሸንፋል። :
አለም ሁሉ ይስማ ማርያም አማላጅ ነች
2025-12-03 06:31:50
266
sami.the.reporter
Sami the Bible reporter :
"፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 8: 34)
2025-12-02 18:10:44
14
kal7421
kal :
በፓሰተር አትታለለል በደቢ ውሰጡን አኘና ሰይረፈድ ወድሜ
2025-12-04 04:03:56
0
oneday0933
ዝምተኛው አፍቃሪ :
አንድ ነፍስ ያለው ጴንጤ ተገኘ ጌታ ይበርክህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
2025-12-03 06:13:31
90
user8847006167979
userTesfalem :
ሮሜ 8/34 ኢየሰስ አማላጃችን ነው
2025-12-03 12:31:50
0
takta424
user3859801828876 :
aseradachew eski
2025-12-04 04:10:28
0
weldesenbetze12
weldesenbetze12 :
እሺ እኛ ጋ ደርሶ የምንፈታው እንለፈው እናንተ ልትሉት የፈለጋቹት ፍቺው ምንድነው?
2025-12-03 10:12:55
4
habtamu.ayenew09
Habtamu Ayenew :
ማለደ እና አማለደ የሚማልደው እና የሚያማልደው በዚ ውስጥ እኮ ብዙ ልዩነት አለ
2025-12-03 20:27:29
1
user8304657105757
ንገሩኝ ባይ :
አማላጅ ማለት ጥሬ ትርጉሙ " ቢችል ቢሆንለት ለምኖ ተማፅኖ ይቅርታ የሚያሰጥ ነው!" በሌላ አባባል " ማስደረግ የሚችል ማድረግ ነገር ግን የማይችል" ማለት ነው ማደረግ ቢችልማ ለምን ይለምናል? ይህ ግን "ኤልሸዳይ" ለሚለው ለክርስቶስ ስሙ አይመጥንም! …… እንኳንም ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ሆንን! We nailed it!
2025-12-03 15:37:27
2
ibelongtojesus481
Tariku ye kidanemihiret :
ሁሉም እንዳንተ ቢገባው እኮ ልባችንን ባላዳረቁን ነበር የገባክ ነክ እግዚአብሔርን❤️❤️❤️
2025-12-03 05:55:10
61
abrsh9059
abreshko :
እኔም እንደሱ ነው የምረዳው ማርያም ትለምንልናለች እየሱስ ይለመናል
2025-12-03 18:39:05
4
abebemogess
Abebemoges@2121 :
በዚያን ጊዜ በስሜ ትለምናላችሐ እኔ ግን ስለ እናንተ አብን እንድለምን እምላችሑ አይደለሑም ።ዮሐ 16-26
2025-12-03 06:23:31
13
user1269915400613
belachewsime :
በአብ ቀኝ የተቀመጠው ሊፈርድ ነወ።
2025-12-03 07:53:34
4
abebayo75
Abebayo :
2025-12-04 03:46:49
0
sintayehu745
sintie :
ስለተረዳህን እናመሰግናለን
2025-12-03 07:26:51
0
neway.nahom
Neway Nahom :
አንተ ጎበዝ ነህ በደንብ ነው የገባህ
2025-12-03 05:24:15
36
messi_unique
mesi-kebede :
ማርያም አማላጅ ናት🥰🥰🥰
2025-12-03 12:53:27
15
daking5627
kingo :
በቅርቡ እንጠብቅሃለን
2025-12-03 07:00:16
0
mar33361
Marti :
aygebachewm
2025-12-03 07:05:53
0
user1636724685532
በእውሸት ከተማ እውነት እንግዳ ናት :
በርታ ወንድማች ከሰሙህ ንገራቸው
2025-12-03 06:38:10
0
minte4019
minte yewegu :
አከበርኩህ🙏🙏🙏ብያንስ በትንሹ ገብቶሀል
2025-12-03 07:29:30
16
sami.the.reporter
Sami the Bible reporter :
(ወደ ዕብራውያን 10 ) ------------ 19-20፤ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥ 21፤ በእግዚአብሔርም ቤት ላይ የሆነ ታላቅ ካህን ስላለን፥ 22፤ ከክፉ ሕሊና ለመንጻት ልባችንን ተረጭተን ሰውነታችንንም በጥሩ ውኃ ታጥበን በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ፤
2025-12-03 18:08:09
0
user9837756120275
INGE VIP :
sima baba INE milih gin Hebrew metsihaf mulu anbib sile milija na limena bedenb anbib 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ahunim sile INE litay zend ba abbi fit ale 💪🏾💪🏾
2025-12-03 03:55:43
1
zagwe1124
ዛግዌ :
ይሄው ፎሎው ገጨሁህ
2025-12-03 16:09:02
0
yaedethiopianist
ያሬድ የድንግል ባርያ :
tikikil
2025-12-03 07:08:36
0
To see more videos from user @sami.the.reporter, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About