@big_bini17: A long long time ago ልጅ እያለው በነጋታው ቤታችን የሆነ የማህበር program ነበር......እና አደይ ጠርታኝ "ቢኒያም ወደይ ሂድና ጋዝ ገዝተህ ና እስቲ" አለችን and የ5lit ጀሪካኔን እና ብሪን ተቀብዬ ጣ ጣ ጣ እያልኩ ወጣሁ........ ጉዋደኛዬ ቤት ሄድኩና በአጥር በኩል "አብርሽሽሽ አንተ አብርሽሽ" ቡዬ ጠራሁት እሱም ሰከም ሰከም እያለ መጣና "እ" አለኝ, እኔም "mother ጋዝ ግዛ ብላኝ ነው አካሂደኝ አልኩት, እሱም "እረባክህ እዛ ድረስማ አልሄድም" አለኝ, "እረረረረ በናት እዛ ድረስ ብቻዬን ስሄድ አላሳዝንም እ አብርሽ" አልኩት...... and he say "እእእእእሺ በቃ እንሂድ....... በመሃል ምን አለኝ "ለምን 1lit በ 1:75 ከምንገዛ ሱቅ ሂደን በ አምቦሃ ጠርሙስ በ 65 ሳንቲም አንገዛም ከዛ በትርፉ ብር ከረንብላ ምንምን አናፈካውም" and i say "hellyeah, ና ነስሩ ጋር እንሂድ" አለኝ እና 5 የአምቦሃ ጠርሙስ ጋዝ ገዛን, እንዲያውም ልጨምርላት ለ mother ብዬ 1 ጠርሙስ አስጨመርን, አስብት 1lit 3 አንቦሃ ምናምን ይወጣዋል, ያን ማስብበት ጊዜም አምሮም አልነበረኝም ......then ጀሪካችን አንጠልጥለን name a game ያልተጫወትነው frome table tennis to ጀቶኒ, ቡቻ ጥዋት የተላኩት ማታ ድረስ እቁብ የወጣለት ሰው ይመስል ተራጨነው ብሩን......አይደረስ የለ ሰፈር ደርሰን ተለያየን ቤት ስገባ ማዙካ ቀኑን ሙሉ እጁዋን ስታለማምድ ቆይታለች ለካ "የት አባህ አምሽተህ ነው ብላ she beat the shit out of me, ወታደራዊ እርምጃ ነው የተወሰደብኝ......ጋዙን ስታየው ደሞ ትንሽ ነው, 5lit የተባልኩት 2lit አይሞላም ያመጣሁት ድጌ ገባችልኝ, ከዛ እያለቀስኩ, ንፍጤን እያንዘላዘልኩ አብርሃም ቤት ስሄን እያየኝ ይስቃል, ምክኒያቱም እሱ የ አምባ ውሃ ጠርሙስ 1lit እንደማይ ሞላ ያቅ ነበር, መጀመሪያም እሺ ያለኝ እቺን ፈርቅ ሊይዝብኝ ነበር ለካ ብቻ you know what happens between 2 friends አንዱ አጭር አንዱ ረጅም ሲሆን 😊 #habeshantiktok #ሐበሻtiktok #ኢትዮጵያ🇪🇹 #ሃበሻቲክቶክ💚💛❤tik_tok #storytime
big bini17
Region: ET
Wednesday 03 December 2025 15:58:39 GMT
Music
Download
Comments
Eyob_Gh :
lemendenew gn yalfemeshew brother.. yehe manbeb maywed hezb😁
2025-12-03 17:15:38
3
nureseid256 :
allways on every one 😁😁😁
2025-12-03 16:22:31
0
Marti :
በአጭርና ረጅም 😂😂
2025-12-05 15:00:43
0
Hakim🌸 :
እባብ ልቡን አይቶ እግር ነሳው ነው ሚባለው😭 እንኳንም ለመሬት ቅርብ ሆነ😂😂
2025-12-04 06:48:40
1
Ⓗⓐⓑⓣⓐⓜ Ⓗⓤⓜⓞⓤⓡ :
ድሮም አጭር ሰው አይሆነንም🤭🤭
2025-12-03 17:20:30
1
tigistgy :
😂😂😂
2025-12-04 06:26:20
1
kira :
🤣🤣👏
2025-12-04 04:29:01
1
@ ሰላም :
😃😃😃
2025-12-04 03:23:12
1
HENY MAN :
🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌
2025-12-05 04:11:49
0
lyulyu😘 :
mekerah mayalk sewuyee😂😂😂.
2025-12-04 04:36:06
0
To see more videos from user @big_bini17, please go to the Tikwm
homepage.