@bezawit6154: ይኸውላቹ god works ,even if you don't feel it በዚህ ምንም ጥርጣሬ እንዳይገባችሁ ,ለእናንተ የተሻለ ብሎ ሚያስበውን በጊዜው ውብ አድርጎ ይሰራላችኃል ነገር ግን ዘገየብኝ በሚል ሀሳብ እግዚአብሔር ላይ በፍጹም እንዳታጉረመርሙ ምክንያቱም የሚሰጠን ነገር መቼም ቢሆን ከእርሱ ስለማይበልጥብን..ያለን ነገር ሚደረግልንም ሚሆንልንም መቼም ቢሆን የእግዚአብሔርን ቦታ ሊተካልን አይችልም ባይሆንልን እንኳን የእርሱ ከእኛ ጋ አብሮ መሆን ከበቂ በላይ ነው ስለዚህ ሊያሳስበን የሚገባው ትልቁ ጥያቄ እግዚአብሔር በእኔ ደስ ብሎታል ወይ ፣ህልውናው አብሮኝ አለ ወይ ሚል ጥያቄ ብቻ ነው እና ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አመስግኑት። ዕንባቆም 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥ ¹⁸ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።
bezawit🌸
Region: ET
Wednesday 03 December 2025 17:34:29 GMT
Music
Download
Comments
ምፅላል_🌸 :
be blessed🙌🏾
2025-12-03 18:46:54
4
tsehay tesfaye :
amen🙏
2025-12-05 13:17:12
0
@keno18 :
Wow😯😲😯, Amen🙏🙏
2025-12-04 16:08:01
1
Na_bek@ :
Amen🥰
2025-12-03 17:43:59
1
MEL@T :
🥰🥰Amen
2025-12-03 17:54:01
1
@ˢⁱᵗᵒᵗᵃ²⁵✅ :
👍👍👍
2025-12-04 12:52:43
1
yen Amilak :
🙏🙏🙏
2025-12-05 06:09:48
1
Heran🤎✨️ :
🥰🥰🥰
2025-12-05 04:37:04
1
Maki (kuku) :
🔥🔥🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-03 18:29:07
1
ፅናት :
❤❤🥺
2025-12-03 17:53:56
1
sifu :
🥰🥰🥰
2025-12-05 15:34:22
0
sifu :
🔥🔥🔥
2025-12-05 15:34:20
0
sifu :
🙏🙏🙏
2025-12-05 15:34:19
0
To see more videos from user @bezawit6154, please go to the Tikwm
homepage.