@swetkewte: 🙊ምረጡ?

✍️🦋የሸዋ እርግብ🦅
✍️🦋የሸዋ እርግብ🦅
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 05 December 2025 11:09:18 GMT
69921
1093
659
129

Music

Download

Comments

maryetesfaye72
ዝምታ ይሻላል 🙊🙊 :
ባሁኑ ሰአት የማይለዋወጥ ሁሌም ከጎናችን ስልካችን ብቻ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-05 11:14:05
114
wedimi.nafkoti
zd የባሏ ቅምጥል ❤❤ :
ባሌ ቢዘጋኝ ይሻለኛል ስልኬ ማለት ለኔ ቀኝ ጎኔ ነዉ🤣🤣🤣
2025-12-05 11:13:33
174
gwqs37104735
ናታኔም ነኝ :
እኔ የሚገርመኝ አንድ ደህና ቃል ካፉ የሚወጣ መጥፋቱ
2025-12-06 12:45:06
0
user4688337782228
የጎደሯኮከብ.የጀግኖችእህት💚💛❤💘 :
ሁለቱም የራሡጉደይ እናቴ ሺአመት ትኑርልኝ💞🙏
2025-12-06 10:58:39
35
mareyame912
Mareyame :
ለ8ቀን ቀርቶ ለ8አመት ስልኬን ልቀማ አይደለም ባሌ ሌላ ሰው ሲዘጋኝ ይጨንቀኛል
2025-12-05 13:11:11
37
zmzm8200
Zነኝ➺የሁሱ➴ሸጋ ➻እህት🍫🥀 :
እኳን 8ቀን ለምን 8አመት አይሆንም በባሌማ ዲርዲር የለም የኔ ውዲ ባል💋
2025-12-06 06:41:17
20
samiya.abrar0
ሰባሀን ኸይር :
እድሜ ዘላለሜ ስልክ አልያዝ የኔ ንጉስ ለሰከንድ ፊቱ አያጥፍብኝ የኔ ውድ ባል ሞቴ ካንተ በፊት ያርገው🤲
2025-12-06 08:03:04
4
hussen..1234
Hussen 1234 :
ሥልኬን የሚሉት ባል የለላቸዉ ናቸዉ
2025-12-06 09:10:17
0
saba.saba2380
ሳባ21💚💛🍎 :
ስልክን ከማጣ ለምን ለስምት ቀን ብቻ ሳይሆን ለስምንት አመት ባሌ ጥርግ አያልም😂😂😂😂
2025-12-05 15:50:37
5
user676797768698
💧fasika💧 :
እኔ እውነቱን ሳወራ ባሌ ቢዘጋኝ ይሻላል ለምን ካላችሁ እሱን የማገኝሁ በስልክ ነው ስልኬን ከተቀማሁ ሁለቱንም አጣሁ
2025-12-06 05:25:49
4
titu02180
ቲቲ ህልመኛዋ❤❤ :
እረ ስልኬ ስልኬ ካለ ባል አይቸግረኝም😂😂😂
2025-12-05 21:03:07
0
toyba.seid95
ሰዉ ሰዉ መሆኑን አይተዉም :
ጭራሹንም ይተወኝ 🤣🤣
2025-12-05 12:23:28
15
sis31578
Mነኝየሸጋወችእህት🌹አደበኛዋ :
አደኝምይጥፋባሌስልኬንከማጣ😅😅
2025-12-05 20:30:16
0
user4008439021121
💃😎 :
ባሌካለ 8ቀን አደለም 🤣🤣ወርም ይሁን ምናገባኝ የምፈልጋቸውን በሱስልክ አዳደ አወራለሁ🤣🤣🤣
2025-12-05 21:18:36
2
user29913553282842
Samri የሀኒቾ እናት :
ስልኬ ለምን ዘላለም አይዘጋ ለደይቃለራሱ እዲያኮርፈኝ አልፈልግም
2025-12-06 09:12:38
0
user18619672
መኑ ከመ አምላክ✝️💒🙏❤️ :
በስልኪማ ቀልድ የለም🙄🥴🫣🫣🫣😜😜
2025-12-06 10:54:30
0
user6712165790713
አኪያ♥️ :
እንኪን 8 ቀን ዘላለም ይውሰዱት ባሌ ካለ ካጠገቤ😢❤️የኔ መልካም ባል ሁሉን የምረሳብህ መፅናኛየየየየየየየየየየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-12-05 14:37:35
10
zinet462
ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀቱል መዉት ። :
ስሜን አንብቡት
2025-12-06 09:06:15
1
afomia30518
Afomia 💒የዲንግል ልጂ ⛪✝️ :
ሣገባ እኮምታለሁ 🥰🥰🥰ለጊዜዉ ላጤ ነኝ 🤭🤭😂😂😂😂😂
2025-12-05 17:03:30
1
user6628361344871
💚💚ዝምታ💛💛ወርቅ❤️❤️ነው❤️ :
ጭራሽ ስልኬን ከባልጋር ላወዳድረው ሁሉ ነገሬ ስልኬ ናት🤣🤣🤣
2025-12-05 21:05:20
1
almanal079
አቅም ሥጠኝና አብዝቸ ልገዛህ :
ስደት እስካለሁ ስልኬ ሀገር ቤት ባሌ😅😅😅
2025-12-06 14:51:40
0
mekdes3952
Mekdes👸 💚💛❤ :
በስልኬ ቀልዲ የለም🤪😂😂
2025-12-06 08:51:35
0
zenit.yimam
ዜድ ነኝ የሀይቋ :
እኔስ ሁሉንም ይውሰዱት እኔም ዲቅዲቅ አለች ጨለማሰው የለለበት ውስጥ ወስደው ይጣሉኝ🥺🥺🥺
2025-12-06 07:14:35
0
user7529476216784
123456 :
እሱ ቢዘጋኝ ጀጓሌ አብራኝ እስካለች ድረስ እጥፍ አድርጋ ታስደስተኛለች
2025-12-05 18:14:19
1
zem22818
zem :
ባሌ ካለ ምንም ነገር ትዝ አለኚም
2025-12-06 08:33:22
1
To see more videos from user @swetkewte, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About