Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@clowns74872: #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #video #viral #trend @CHA TALENT @señor @Євиυ мυнαмє∂
CLOWNS🤡
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 05 December 2025 14:55:56 GMT
571591
50070
836
14290
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.29MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.5MB
)
Watermark .mp4 (
8.54MB
)
Music .mp3
Comments
Blur numb :
የደረሰብን 90s እናውቀዋለን hi በሉኝ
2025-12-05 16:50:51
2938
ebaa :
ማርያምን እኔ ራቁቴን ከግቢ ወጥቼ ሰው ነው ይዞ ለናቴ የሰጣት
2025-12-06 10:54:29
1590
ỳășmīŋ 🧕 :
gen betacen endze anberme😁
2025-12-09 21:30:16
1
〖C๖ۣۜℜ7〗🇵🇹 :
ደጋግሜ እያየሁ አስቀጠቀጥኩት
2025-12-06 03:59:00
822
[MICKEYAS_FIKRE] :
ቆሻሻችንን ሳይሆን ቆዳችንን ለመላጥ ነበር የሚያሹን😭😂
2025-12-07 11:40:57
57
Tik tok :
ደሞ ፀሀይ ላይ በባልዲ በሞቀ ውሀ የምንታጠበው ነገርስ😂😂😂😂
2025-12-06 17:58:15
73
የረሱል🫶❤️አደራነኝ🧕💌💫 :
የትልትገባነዉ ሁሉም ሠዉ ጊቢዉን አጥሯል🥺
2025-12-06 14:54:10
69
ዙዙ :
በጣም ነው የሳኩት እውነት እናመሰግናለን
2025-12-08 18:28:07
5
user9588996094719 :
ቅማል ስለነበረብኝ ፀጉሪን በጋዝ ታጥበኝ ነበር
2025-12-06 16:34:25
55
Viva Dave :
90's 🥰 ! አሁንማ ምን መሮጫ አላቸው ፣ ጎባጣ በሆነ ማጠቢያ ውስጥ ቁጭ አድርገው
2025-12-09 10:50:36
1
tsega hayilu :
የጭቅቅቱ ማሽቃበጥስ
2025-12-05 19:06:20
455
አንተ ያልከው ይሁን :
አልታጠብም ስል እናቴ ውሀ ዘር ማንዘርህን ጨርሷል እንዴ እያለች አባራ ነበር የምታጥበኝ
2025-12-09 08:52:20
11
masti curly :
ብሶት አለባቸው እንዴ በዛ ላይ በእጃቸው ነው የሚያሹን ግን ህመሙ😂
2025-12-06 06:51:20
69
samri dire27 :
የታል ሳፋ (ብረት ምጣዱ) የኛ ገንዳችን 🥰
2025-12-06 16:36:40
79
Andinet :
ለምን ነበር ግን እንደዚ ስንሆን የነበረው🤔
2025-12-08 10:43:11
43
𓆩⚡𓆪 Federal TM 〽️ 𓆩⚡𓆪 :
እናቴ እኔን ስታጥበኝ የኢለመንተሪ ተማሪዎች ሁሉ ያዩኝ ነበር የትምህርት ቤት ግቢው በኛ ቤት ነው
2025-12-08 07:48:33
9
Rahel :
እኔ ተከራዮቹ ቤት ገብቼ ከአልጋ ስር ተጎትቼ ነበር ምወጣው😭😂😂😂
2025-12-06 17:45:21
8
bewuketu #1 :
ንስሀ እንግባ🙏
2025-12-08 16:13:30
5
yared :
ታላቅ እህትህቶቻችን የሚያሽቃብጡትስ ነገር
2025-12-08 10:59:36
16
EMAN Cake 🍰 and Bakery 🥯 :
1ቤት ነዉ እዴ ያደግነዉ😁
2025-12-06 08:46:46
20
user80867793176703 :
ምነዉ ጠፋቹ ዉዶች
2025-12-06 14:37:25
6
hani🦋🐝 :
ጸጉር ኣልስራ ብለን ከግርግዳ በጥፊ ጆሮ ግንድ እና ቁንጥጫ ለደረሰብን 🍻🥂ብለናል
2025-12-09 05:34:37
5
user9183981783678 :
ጭቅቅታችን ኩራታችን ነበር😭😭
2025-12-06 14:36:36
15
sebli :
በህግአምላከ እያልኩየሮጥኩትነገረ😁😁😁😁😁😁😁
2025-12-06 10:47:52
13
CHA TALENT :
ገደሉን እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-12-05 14:58:52
148
To see more videos from user @clowns74872, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Diablita🔥 #anuel #noriel #babyrasta #diablita #trapcapos #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii #music #lyrics #virall
BEGINNERS PALIT BACKGROUND TUTORIAL #tutorial #capcutiditing #beginner #fbreels #basiciditing #tipsandtricks #videotutorial #removebackground #capcut #idit
#LIVEIncentiveProgram #tarotreading #amor #cartomante #tarot
#lidyafashion_ #cutbrayjeansretro #jeansoutfit
#محمدعبده #abdu #fyp #like #اكسبلور
About
Robot
Legal
Privacy Policy