@april.16ll:

april.16ll
april.16ll
Open In TikTok:
Region: LB
Sunday 07 December 2025 10:46:38 GMT
2975
135
4
69

Music

Download

Comments

www.tktokfifilabel.com
💔وحيدة كلقمر 🍁🍂 :
انت ضلي وخلي ورفيقي وحبيب الروح انت الامان الذي احارب بيه خوفي
2025-12-10 17:04:34
0
asu_ola23dz
جُـࢪوحོ :
@𝐼𝑀𝐴𝐷🩵
2025-12-11 05:18:34
1
bxkl7
𝙱𝙻𝙰𝙲𝙺 𓅓 :
@𝐴𝑡ℎ𝑒𝑒𝑟 ᥫ᭡
2025-12-07 15:38:25
1
To see more videos from user @april.16ll, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የጦር አበጋዝ የቁም እስር የማልጋዝ  ኡ - ኡ - ኡ - በአራቱ ማዕዘን አርገህ                        በአራቱ ማዕዘን ዝለል                                         አትዘለዘል ።    አራት ብቻ ነው ብሥራት ። አራት ብቻ ነው ታምራት ።  አራቱን ብስራት ልናገርህ ልብህ ብቻ ነው አገርህ አራቱን ታምራት ልናገርህ ዓሜን ብቻ ነው ነገርህ  እኔ አልከራከርህ እኔ አልፎካከርህ  እኔ የለኝ መከር ፀደይ ነኝ አበባ ለፍሬ                                   የታጨሁ ለምኞቴ ብዬ ለፍቅር የጫጨሁ  እንደ አይነ ስውር ነው ማየት እንደ ዱዳ ነው መስማት እንደ ልጉም ነው መናገር ዝም ብሎ ማዳመጥ ዝም ብሎ መዳመጥ ዝም ብሎ መርመጥመጥ ዝም ብሎ ደሞ ዝም ብሎ     ዝም ብሎ ማሞጥሞጥ                ደሞ መሸራሞጥ ታናሼን አዝዬ ታላቄን አክብሬ እኩያዬን ንቄ ለልቤ ስንቄ            አበጀሁ ! እኔው በራሴው ነውር ተተብትቤ አረጀሁ  ታዲያ ምን ያደርጋል ለሰው ስል ሰው ፈጀሁ አበጀሁ ፈገግታ አስከረኝ ሰቆቃህ መከረኝ ጌትነቱን ስሻ ማጥ ውስጥ ነከረኝ  እንደ እናቴ እንደ እቴ ባልሰማም ሰማኋት                 ማንን ያሉ ለታ እራሷን አማኋት  እንዲህማ አልልም ከልኬ እንኳን ብዘል                         ከልኬ እንኳን አላልፍም              የአባቴን የናቴን አረኩት አበቃ ወንድ ነኝ ያልክ ለት ዋስ ሁነው ጠበቃ                                         ነውር አልጠየፍም ምነው ያሉ እንደሆን አለና ሰው መሆን        ሳኩበት ወዳጄን የፍቅር ግዳጄን  ሳኩበት አሁንም እኔ ለሱ እድሜ እንጂ        ለሱ ሰላም እንጂ ለሱ ፍቅር እንጂ                                    ሌላ አለምንም  ማነው ከኔ በፊት ዓይኑ የበራለት እንደ ማርያም ወንፊት     እንደ ፅዮን ትውፊት  አበጀሁ -- አሁንም -- አበጀሁ ምን ይመጣል ሌላው የጠጣው አስክሮት                                       የበላው ከንክኖት  ቁንቁን እየበላው ቢሄዱስ ምን አለ ቢሮጡስ ምን አለ ሰሜን ደቡብ ምስራቅ ምዕራብ              የፍጥረቱ ጌታ አለበት እያለ  ዌስት ይላል ፈረንጁ እኛ ኢስት ላይ ነን      አብረነው ልንሞት አብረን ለመመነን  ፅና ይላል ትግሬ ፅና ማለት ቢሆን በኩንቢው ላይጠጣ በጆሮው ላይሰማ  ስማ          -       ስማ           -      ስማ  © ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ)

About