@netsu7183: የወዳጅ ምክር ሁሉም አይተገበርም! ሙሉውን ገብታችሁ ተመልከቱ#የኔድርሻYoutubeChannel #linkinbio #ያልተላኩመልክቶች @Hope @YOYO48 @@nahi

ያልተላኩ መልዕክቶች
ያልተላኩ መልዕክቶች
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 09 December 2025 16:17:06 GMT
203155
8019
162
1599

Music

Download

Comments

fev2782
selinaye👑 :
እኔ ግን ስለባሌ ለማንም አላወራም አላማክርም በራችን ዘግተን እኔና እሱ ችግሩን እንፈተዋለን
2025-12-11 12:55:17
31
mer.mi.ya.wa.os
Cerebr01 :
bro took the chance😃😃😃
2025-12-10 03:17:13
101
lej.habte
lej.habte.ab :
ማርያምን እኔንም ገጥሞኝ ያ ለኔም የመጨረሻው ሆነ ድጋሚ አግኝቸያት አላዉቅም 👏👏👏
2025-12-12 11:11:59
0
lilikonjo2230
🐺lili konjo🐺 :
ስለቀደመችው ተናዶ ነው የሚወድ ሰው አይጠፋም ጎዳ ገብቶ ተመስገን ነው ያለው
2025-12-09 22:16:04
31
prince_yabu
𝓨𝓮𝓪𝓫𝓼𝓻𝓪🎭 :
ጀግና ነው👏👏👏
2025-12-10 04:02:18
10
user836701776006
ስው ናፋቂው ነኝ :
ታድሎ ተገቢውን ውሳኔ ነው ።
2025-12-10 04:35:36
60
danielbekele31
ብልጣሶር ፭ :
ብዙ የደከመው ሰው ነው 🔥
2025-12-09 20:44:17
107
mahder.zewdu4
Mahder Zewdu :
መስቀልሽ ሲያምር 👌
2025-12-12 04:08:32
1
abdurezak135
አብዱ ረዛቅ :
አረ አጨብጭብ 1ድ ጀግና ወንድ ተገኘ
2025-12-10 06:43:56
18
getach28
ጌች Gech! :
የጅል ምክር
2025-12-09 22:01:27
55
user2947756528226
ዮርዲ🌹☀🌿 :
መለየት ሰለፈለገ ነው
2025-12-10 20:02:43
1
yared_prime
ያred•Prime :
ወንድ ልጅ ከሚወዳት ልጅ ጋር ለመሆን ብዙ ዋጋ የከፈለ ከሆነና ያቺ ሚወዳት ልጅ ከሱጋርም ሆና የሱን ዋጋ መክፈል እንዳልተረዳች ካወቀ ከዛ በኋላ ወዳጁ ሳይሆን Nightmaሩ ነው ምትሆነው
2025-12-11 08:47:56
3
zalisobm
BGH Next :
ወንድ የውሸቱን ሴቷ እንድትስተካከል እንፋታ ይላል ሴቷ ካለች ግን ነገር ተበላሽቷል ማለት ነው ።
2025-12-09 23:58:00
15
user4608478126125
Gech :
የሴት ጎደኛ ምክር መቸም ጠቅሞ አያዉቅም
2025-12-10 06:25:22
21
sherefudin6
Sherefudin :
የሚውድሽ ስው ልብ በጣም ስስ ነ ነው ።ከተስበረ እይመለስም።ቀልድ ከሚውድሽ ጋር እይሆንም።
2025-12-11 14:17:39
1
liul4451
ልዑል Liul :
የምንቀልድበትን ነገር መለየት ይገባናል ህይወት ላይ ቀልድና የማይገባ ንግግር እንዳንጠገን ስለሚያደርገን ከንግግር በፊት ቆም ብሎ ማሰብ ይጠይቃል
2025-12-10 07:40:28
1
kuribudw
Kuribudw :
Women🤣🤣😁😁
2025-12-12 06:20:37
0
alexthechelsea2
alex :
ልክ ነው የደረገው 🙏
2025-12-10 04:17:36
1
user0915845577thomi
Thomas D.D.D :
tikikil nw
2025-12-10 17:38:37
0
mayk.draw
mayk draw :
የሴት ጓደኛ ምክር ገደል ነው ሚከታቹ
2025-12-10 07:33:35
0
abubeker.shemsu7
Abubeker Shemsu :
ትልቁን ነገር ነው ያቃለለችለት አሪፍ አጋጣሚ እድለኛ ነው እኔም ተስፋ ላርግ
2025-12-09 21:34:16
15
mulatk0
ķòříćĥ :
turu arage wendnew
2025-12-10 19:41:09
0
369beta
Beta :
ደግሞ ሰው ነው ያሰሳተኝ ትል ይሆናል እንደኔዋ
2025-12-11 12:46:13
2
hayilu.hayilu6
ወይኒ ወይኒ :
አዘጋጅቶ ነበር
2025-12-11 19:46:04
0
To see more videos from user @netsu7183, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About