@ameliaheaps5:

Amelia heaps
Amelia heaps
Open In TikTok:
Region: GB
Tuesday 09 December 2025 20:42:51 GMT
198
26
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ameliaheaps5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ለጅራተ ከላ ለበልግ አሜኬላ  ማጭድስ ለምኔ እንጃልህ እንጃልኝ ወየውልህ ወየሁልኝ         ጅራተ ከላ ነው ሁሌም አይለይልኝ  እንደ ጡት አስጣዬ እንደ ዕድሜ ቅጣዬ       አርባ ቀን ዕጣዬ  እቴ ስንቄ ጀምበር ንጉስ ዳዋት ወንበር የክርስቶስ ሰምራ ዕመ-መዘምር የህፃኑ ጨርቆስ የልጅ ራዕይ በር  ህጓ ተገሰሰ ድንግሏ ታሰሰ አገሯ ለየለት ወየው ባይ ወዮለት  ጀምበር ደግማ ጠልቃ በህገ ልቦና ለህግ ስርዐት ለትንግርቷ ፈልቃ  ደግማ ላትመለስ እንዳይቀናት በለስ አንዱ ሲለሳለስ አንዱ ሲቅለሰለስ  እናት ወንድ ወለደች በቢኤም ታደገች በራዕይ ታገደች ማታ ልጇን ድራ ለትንሳኤ ማግስት በተስፋ ነጎደች  እቺት ጀምበር ወጣች አንድ ልጇን አጣች ቀኝ እጇን ተቀጣች በሃዘን ገረጣች አድራ ጉድ አመጣች  እነሆ ወንድሟ አግድመት አግድሟ                      ሁለት ዙር ድምድሟ  ለሷ ልመሰክር ለልቤ ልመክር እነሆ አሀዱ ማን ሴት ሆዬ ሆኖ አላውቅም  አባቴ ቢመክረኝ እናት ቢዘክረኝ ያገሬ ጉዳይ ግን የኔ ነገር ሆኖ ቆሜ አከራከረኝ ደግሞ አጠነከረኝ በሳንጃው ነከረኝ በታሪክ ዘከረኝ ከእህቴ ልጅ ጋር ጥሩን እንድንጋራ ባሳብ ጠፈር ወስዶ ድንበር አሻገረኝ  የነ መሪ ሙሴ የነ አሊ ወሎዬ ከራማው አክናፉ ባንዳን አሰፍስፎ ብቻ ምን ያደርጋል የአስመራ አልጋም ቢሆን እንዳይሆን ሲያረጉት እንዲህም እንዲህም ፍቅሩ ጤዛ ሳይረግፍ ያው ያስረገርጋል  አየነው        ለየነው               ለካነው                      ቆረጥነው                                        አወቅነው      ልቅበጥ ያለም ለታ በራሱ በርበሬ በበላው አጠነው  ጀግና እንደ ግሪሳ      ቢለቅም እሬሳ               ደመናውን ሰሮ ፅልመቱን ሰርስሮ እንደ መሪ ሙሴ ወደ አቦይ መንገሻ                        ዕድሜ በፅልመት ሰርስሮ                    እንደ አሊ ወሎ አልሞ ቀስሮ  ትላንትም ነበረች         ዛሬም አለች     ነገም ትኖራለች  ለነ አሊ ወሎዬ ለሙሴ መንገሻ                  አሻ !       ወንድኮ አይፎክርም ሴትም ሞት አይዘክርም ፈሪም ጠግቦ አይመትርም           ጀግናም አይከትርም  እንደየገበያው ሰርዶም ይነቀልና እንደ አዲስ አዲስ ቀርቶ ባየው ያውለት ነገረ                  ዕድሜ ተጋገረ ወንድ አባይ ሰገረ  ወንድ ያሉ የእናቱ ያባት ልጅ ቅናቱ አዬ ሰው ጥናቱ  በደረቴ ሰጠር አውቃለሁ መቋጠር በደረቴ ሰጠር አውቃለሁ ማጠርጠር  የባንዳን ቤተ እምነት  የባንዴን ሰውነት ና ውጣ ና ውረድ                   አውድማ ለቅልቄ በማማ ሰገነት           በ
ለጅራተ ከላ ለበልግ አሜኬላ ማጭድስ ለምኔ እንጃልህ እንጃልኝ ወየውልህ ወየሁልኝ         ጅራተ ከላ ነው ሁሌም አይለይልኝ እንደ ጡት አስጣዬ እንደ ዕድሜ ቅጣዬ       አርባ ቀን ዕጣዬ እቴ ስንቄ ጀምበር ንጉስ ዳዋት ወንበር የክርስቶስ ሰምራ ዕመ-መዘምር የህፃኑ ጨርቆስ የልጅ ራዕይ በር ህጓ ተገሰሰ ድንግሏ ታሰሰ አገሯ ለየለት ወየው ባይ ወዮለት ጀምበር ደግማ ጠልቃ በህገ ልቦና ለህግ ስርዐት ለትንግርቷ ፈልቃ ደግማ ላትመለስ እንዳይቀናት በለስ አንዱ ሲለሳለስ አንዱ ሲቅለሰለስ እናት ወንድ ወለደች በቢኤም ታደገች በራዕይ ታገደች ማታ ልጇን ድራ ለትንሳኤ ማግስት በተስፋ ነጎደች እቺት ጀምበር ወጣች አንድ ልጇን አጣች ቀኝ እጇን ተቀጣች በሃዘን ገረጣች አድራ ጉድ አመጣች እነሆ ወንድሟ አግድመት አግድሟ                      ሁለት ዙር ድምድሟ ለሷ ልመሰክር ለልቤ ልመክር እነሆ አሀዱ ማን ሴት ሆዬ ሆኖ አላውቅም አባቴ ቢመክረኝ እናት ቢዘክረኝ ያገሬ ጉዳይ ግን የኔ ነገር ሆኖ ቆሜ አከራከረኝ ደግሞ አጠነከረኝ በሳንጃው ነከረኝ በታሪክ ዘከረኝ ከእህቴ ልጅ ጋር ጥሩን እንድንጋራ ባሳብ ጠፈር ወስዶ ድንበር አሻገረኝ የነ መሪ ሙሴ የነ አሊ ወሎዬ ከራማው አክናፉ ባንዳን አሰፍስፎ ብቻ ምን ያደርጋል የአስመራ አልጋም ቢሆን እንዳይሆን ሲያረጉት እንዲህም እንዲህም ፍቅሩ ጤዛ ሳይረግፍ ያው ያስረገርጋል አየነው        ለየነው               ለካነው                      ቆረጥነው                                       አወቅነው     ልቅበጥ ያለም ለታ በራሱ በርበሬ በበላው አጠነው ጀግና እንደ ግሪሳ      ቢለቅም እሬሳ              ደመናውን ሰሮ ፅልመቱን ሰርስሮ እንደ መሪ ሙሴ ወደ አቦይ መንገሻ                        ዕድሜ በፅልመት ሰርስሮ                    እንደ አሊ ወሎ አልሞ ቀስሮ ትላንትም ነበረች         ዛሬም አለች     ነገም ትኖራለች ለነ አሊ ወሎዬ ለሙሴ መንገሻ                 አሻ !       ወንድኮ አይፎክርም ሴትም ሞት አይዘክርም ፈሪም ጠግቦ አይመትርም           ጀግናም አይከትርም እንደየገበያው ሰርዶም ይነቀልና እንደ አዲስ አዲስ ቀርቶ ባየው ያውለት ነገረ                  ዕድሜ ተጋገረ ወንድ አባይ ሰገረ ወንድ ያሉ የእናቱ ያባት ልጅ ቅናቱ አዬ ሰው ጥናቱ በደረቴ ሰጠር አውቃለሁ መቋጠር በደረቴ ሰጠር አውቃለሁ ማጠርጠር የባንዳን ቤተ እምነት  የባንዴን ሰውነት ና ውጣ ና ውረድ                   አውድማ ለቅልቄ በማማ ሰገነት           በ "ሆ" በል በርዬ በ "ሆ" በል ከሌነት አጅዬ ጠቅልዬ ስሙን ነውር አልብሼ                               እንደ ከል አቅልዬ ሸኘሁት ልባም የልባም ቤት በሞቴ አፈር ስሆን                                             ስሞት አሞኘሁት ይላል አሊ ወሎ ያ ባለ ባርሞሌ                     የነጽዮን አባት የምስራቅ ደም ግባት                   የፍትህ ባላባት ብይን ተወሰነ ፍትህ ተሰሰነ ወንድ አውራ መይሳ    የአውራ ልጅ ሳቢሳ ደረደረ ክራር እያወጣ ብራር ቼ በለው ይልሃል ቼ በል ይልሃላ                          አመሠግናለሁ ባልጎናበስህ የኔ ከኔ በላይ ያንተ ሆኖ ሞኝ ቢያግበሰብስህ          በሞቴ አፈር ስሆን ስሞት ቢሆን ምስህ አላውቅም አለቅም አልስቅም አልሰብቅም የኔን ያንጀት ድርድር ይመስክር በገና አርባ ቀን ሁዳዴ ጥምቀትና ገና የነ ጀምበር ልጆች ሸጌና ሸገና አቦ ሱሪው ወልቆ ግልቢያ ተፍለቅልቆ ትበራለች ያለው ዕጣ ፈንታው ጠልቆ                                ጉድ በጉዱ ዘልቆ                                 አቦ ተፍረክርኮ ንሠሃ እንደ ታሪክ ነውሩን እንደ ገድል በሸንጎ ተርኮ              አቦ ተንበርክኮ                 በትንሳኤ ምትክ እርግማን አማን እሱ ላረፈበት ሞት ለሰፈረበት                 የነ አሊ ወሎ ቤት የነ መሪ ሙሴ ቀናዬ ጎረቤት                            ብንሆን ውሃ ጠማን ስንቅ ለሰፈረ በክንድ ሳይመክት ባመልካች ሌባ ጣት የማያመላክት                                     እንዴት ሞት ሳይታክት ? ያገር ቤዛ ሆኖ ከጀነራል በፊት ቆመ ለምልክት ቀይ ቢጫም አለበት አረንጓዴም ቀለም ልምላሜ ህብር ኮከቡም አለበት ፈርጠ ሰማያዊ ጎልያድን በወንጭፍ እንደጣለው ንጉስ መዝሙረ ዳዊትን ቤት እዩኤል ዳግማዊ የቀበሮ ጉድጓድ ቢሆን ምሽጌ              በሳቤል ውስጥ እንጂ ተሸሽጌ          ጠላትም አነጣጥሯል ቀኜን ከግራ ሊነጥል ጥሯል                  ስንቄም ትጥቄም ህዝብ ነበረ ለኔ ደሞ አስራት ከአስሩ አስሩ ወዶ የነበረ          ስደራደር እንኳን ያልደነበረ           እስክታጠቅ ያልተሰበረ                 እስክገጥም ያልሶበረ እንደ አሊ ወሎ መለሎ በአባይ ጣና ሚስጥር ከንፎ እጁ ለራሱ የሚያጎርስ ሰንፎ ምን ግዜም ነበር ጥቁርና ነጭ ህብር በቃኝ ! በቃኝ ! በል እንጅ ቧንቧ ወረዳ ተቀብሮ ፈንጅ ከብት ስር በቅሎ ቡግንጅ                  በል እንጂ አለ እንጅ ቅዱስም ንጉስም የላሊበላ ልጅ                             አቦ አስተናግደው የሲራራ ነጋዴ ልጅ በዛው በለመደው ጫን ቢሉ ከበቅሎም ማርዳ     ያዝ ቢሉት ከወፍም ዋርዳ እንደ ሰኔ ሰማይ ቢጠረበቡ እቡይ መሲህ የዘመናችን ኢሳያስ ገዳማይ አግናዬም መርብ ማይ ማይ ክብሉ ማይ © ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ)

About