Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@besufekad59: Journalist Sofonias Wasihun #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 December 2025 08:04:07 GMT
250300
10259
515
659
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.25MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.03MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Miki አርሰናል💫 :
ምንም ነገር ሊዋጥልኝ አልቻለም ሶፊ ግን አሳዝኖኛል ማርያምን
2025-12-10 08:18:29
654
Joy መዠናኛ :
ሰው ሂወቱን መስዋት አድርጎ ጭራሹን ይዘመትበታል
2025-12-10 08:46:40
133
💕ዮሀናን🦜 :
ክስተቱ እውነት ከሆነ እና ከተጋሉጡ ዋጋ እንደ ምያስከፍላቸው እያወቁ ያለ ምክንያት መተማመን መካከላቸው አልሰፈነም። እንኳን በተመሳሳይ ፆታ በተቃራኒ ፆታ ግንኙነት ምን ያክል እንጠይቃለን። it's my opinion
2025-12-10 13:26:13
0
Meseret Mesfin :
ወገኖቼ በተለይ ኦርቶዶክሶች ወንድማችን ሶፎንያስ የእማምላክ ልጅነው ሁላችንም በአይናችን አላየንም እኛ በሰላሙ ጊዜ ወንድሜ እህቴ የምንባባለዉ በከንቱ እንዳይሆንብን በፀሎትም ክፉ ባለመናገር ከጎኑ እንሁን ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ
2025-12-10 12:01:29
17
naanuu :
"እኔና አንተ አልጨረስንም " ማለት ምን ማለት ነው?🤔
2025-12-10 11:01:44
54
bettyzenebe27 :
ለምን እንደሆነ ባላቅም ግን ሶፎንያስ አሳዝኖኛል ውሸትም ያድርግለት ምኞቴ ነው🥺
2025-12-10 10:36:57
71
ermias anberbr :
የሚከራከሩለትን ሰወች ሳይ ምንያህል ኢትዮጵያ ውስጥ ግብረሰዶማዊነት ስር እንደሰደደ ነው💔
2025-12-10 11:49:35
12
Emu ye zeki & zakir እናት :
ጊዜ ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነው🥺🥺 እኔ አልፈርድም ብቻ ሀቁን ፈጣሪ ያውጣለት🥺
2025-12-10 11:13:08
67
Melese Gebrie :
አዎ ከጋዘጠኛው ይልቅ እኔ እሂን ልጅ ነው መጠረጥር
2025-12-10 12:36:31
3
beti :
ሳልቀደም ልቅደም ነው ሁለቱም አንድ አይነት ናቸው የተጣሉበት ነገር ስላለ ነው
2025-12-10 08:33:40
11
God is good all the time🙏 :
ቀላል እኮ ነው። ፖሊስ ምርመራ ቢያደርግስ?
2025-12-10 10:21:45
195
አቤሴሎም ሰላም❤ :
ለሶፎንያንስ የሚያዝን ሰዶማዊ ነው
2025-12-10 11:43:46
8
tigist tafeswork :
ምንም አሉ ምንም አጋልጧል እስከዛሬ እያወቁ ዝም ብለው ያስፋፉ ስንት አሉ ይሄ እንደበሽታ መታየት ያለበትን ጉዳይ መደበቅ እና ካለመድሀኒት እንዲቆዩ እና በዛው በሽታውን እንዲስፋፋ እንዲቀጥል የሚያደርጉ ስንት አሉ
2025-12-10 12:33:10
3
Rafi :
ሶፊ በጣም ያሣዝናል በቀል ነው ቅንብር
2025-12-10 10:29:11
17
Enat ye bahe lije :
አዉ እንዴት ለማያቀዉ ሰዉ እሄን ሁሉ ያወራል እሱን ብሎ አዳማ ድረስ የሄደዉ መጀመሪያ የት ነዉ ሚተዋወቁት ብዙ ጥያቄዎች ከሉ እኔም የሚመስለኝ የሆነ ቦታ ይተዋወቃሉ
2025-12-10 08:11:29
28
12345seada :
እኔ ከዚህ ነገር የተማርኩት ምንም ነገር ቢፈጠር አይቶ ማለፍ እንዳለብን ነው ምክንያቱም ስታጋልጥም ይሄው ሀበሻ እንዲ ቀይሮ ደሞ ይመጣልሀል እኔ ሶፎኒያስ የሚባለው ሠውዬ ከፍሬዘር ጋር ብቻ አይደለም ፋይል የወጣበት በጣም ብዙ ወንዶችን Fb ላይ ካወራቸው ብኃላ tg አላቹ እያለ ሲግማማ ወቶበታል አውቆ መደንቆር ካልሆነ በቀር ግልፅና በቂ መረጃነው ያለ ፍሬዘር ጋር
2025-12-10 11:55:02
8
YES I :
መረጃ እና ማስረጃው በቂ አደለም
2025-12-10 09:38:38
7
Yis Travel vlogs 🏃♂️ :
Justice for Sofonias
2025-12-10 09:58:42
24
serka2117 :
አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ማርያም 🥰
2025-12-10 09:04:21
8
በምህረቱ ባለጸጋ :
ፃድቅ ፈራጅ አምላክ እውነቱን ይግለጥ 🙏🙏
2025-12-10 11:14:42
5
etu :
ጊዜ ፈራጅ ነው
2025-12-10 09:42:42
17
migebi ye kideye :
እውነት ነው እኔም ቀፎኛል የእውነት አምላክ ሐቅ ያውጣለት
2025-12-10 13:28:14
5
Soliyana Solomon 212121 :
ካንተጋር ያልጨረስኩት ጉዳይአለኝ ማለቱስ
2025-12-10 09:30:06
17
ቤተ- አማራ1221 :
እውነት ነው አገኘሃለው እያለ ሲዝትበት ነበር
2025-12-10 13:01:49
1
expensive 1986 :
nop
2025-12-10 12:40:53
1
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
temani aku sebentar saja, agar aku tak kesepian
Amanhã eu volto para buscar a ps5 #ps5 #zk_igor_ #caixamisteriosa
Ở Huế sống chậm quá đáng… nhưng vừa đủ. Đủ nắng, đủ gió, đủ yên và đủ tình ❣️ #huế75 #thanhphohue #tamsu #huetuine #nguoihue
About
Robot
Legal
Privacy Policy