@d.eshetumulu: ዋካ##

ዋካ ሚድያ🙏🙏🙏
ዋካ ሚድያ🙏🙏🙏
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 02 June 2026 17:06:01 GMT
295693
36013
693
14627

Music

Download

Comments

it.was444
አቸፈር ወንድዩ ወይ ድስር ደግባሳ :
ኢሀዲግ ይሻላል ማርያምን
2026-06-03 07:12:29
138
addiimanindeeman
AddiiManIndeeMan :
ግን እኔ እምለው እውነቱን ለመናገር ክሆነ በይሃድግ ግዜ ግን ክርስቲያን ደርቱ ነፍቶ ነበር ሚኖሮው በሓይማኖቱ ቀልድ አያውቅም ነበር መለስ ዘናው 🥰🥰🥰
2026-06-03 06:59:23
67
joboss75
yo tag :
arsi txaralech
2026-06-03 19:51:56
0
yared0501
yared :
ኢሀዴግ ደግሞ መቸነው የተዋጋት
2026-06-03 12:21:03
22
user7585902040028
fkrt :
ጀግና የኔ አባት እዲነዉ ተዋህዶ መሆን ያለበት
2026-06-03 16:35:05
24
user88147914406238
1234567890 :
ትክክል ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-06-02 20:24:56
39
user5796157711541
ሀና ዲዛይነር :
እውነት ነው ያልፋል
2026-06-03 13:09:39
7
belet991
belet :
የአገልግሎት ዘመኑወን ያርዝምልን አባታችን
2026-06-03 16:42:15
12
user7402952329865
212121 :
እውነት ነው አባታችን ይች ቀን ታልፋለች ክርስትና ግን ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች አሜን።
2026-06-03 13:49:00
12
abel.dase
አቤላ Habesha dizaygn :
ሞትን ሞትን ግን እንዳልሞትን ተቆጠርን
2026-06-03 17:25:12
9
habtutsehay25
ሀብቱ_ፀሐይ :
አዎ አለች ....ግን የጠፋው ምዕመን የጠፋው ታሪክ የጠፋው ሀብት የጠፋው ስርዓትስ??????
2026-06-03 08:22:39
8
red_16071
red_1616 :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መቼ ነው ኢህአዴግ ኦርቶዶክስን የጨፈጨፈው ይቅርታ አላስታውስም እስኪ አስታውሱኝ
2026-06-03 18:32:10
7
abushabuka
TRUTH :
2026-06-03 07:15:50
8
aster.temesgen17
Aster Temesgen :
ቃለህይወት ያሠማልን የኔ አባት እውነት ነው
2026-06-03 11:15:43
11
debrezeitlove
የደ/ዘው ያሬድ :
አባታችን እውነት ተናገሩ የማያልፍ መስሎታል ሲያልፉ ቡዙ አይተናል።
2026-06-03 10:24:55
7
vecky008
tigiste :
orthodox 🙏🙏🙏
2026-06-03 19:49:59
0
user445370556760
beka :
ewenet new abatachin ere beltegenagena gen beza
2026-06-03 18:57:46
0
user810173168118
mahalu Aynegerm :
yhadg Altewagatm Astekakl
2026-06-03 18:17:22
0
azeb837
azeb837 :
ለምን ደምፅ አኖናችሁም ለም ሰላማዊ ሰልፍ አኖጣም ብንወጣም ሞት ነው የምንቀበለው አለም ይፈረድ አደባባይ እኑጣ እግዚአብሔር ይዘን እኑጣ ቡሀላ የታሪኪ ተወቃሽ አኑሁን እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ለልጆቻችን የምናስረክብው እደናጣ እኛ የክርስቶስ ልጆች ነን እሱ ደሙን ያፈሰሰው ለኛና ለቤተክርስቲያን ነው እንሙት ለዝች ቤተክርስቲያን መሞት እድለኝነት ነው በረከታችሁ ይድረን
2026-06-03 16:41:16
9
netsiyetedymam
Netsi ye Tedy enat :
aniferam terachin eskiders tsenten enkoyalen lemotut nefs ymar🙏🙏🙏
2026-06-03 10:12:00
7
may.name.si.rober
rorobero :
እኔ ኦቶዶክስ ምነት ተከታይ ነኝ 🙏🙏🙏
2026-06-03 19:37:56
1
abdiaman506
Abdi Aman :
ግራኝ ለምን ትላላችሁ ሙስሊሙን መጥላት ትርጉም የለውም መዋደዱ ይሻላል
2026-06-03 15:04:51
1
yosephsebsibie
Josh :
ኢህአዴግን እዚህ ላይ በጸረ ኦርቶዶክስነት መጥቀስ በጣም ያሳፍራል።
2026-06-03 20:18:07
3
hiyab.alazar
hiyab alazar :
እውነት ነው ቤተክርስቲያን አታልፍም ዘላለማዊ ናት
2026-06-03 11:50:43
4
gizachew723
Gize ዘልዳ✨ :
@Gize ዘልዳ✨::አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ :አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ :አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ :አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ :አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ :አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ :አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች:😭አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች😭:አርሲ ትጣራለች:አርሲ ትጣራለች:😭አር
2026-06-03 20:41:07
3
To see more videos from user @d.eshetumulu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About