@latiktokeuse869:

Latiktokeuse869
Latiktokeuse869
Open In TikTok:
Region: FR
Tuesday 30 March 2021 07:08:11 GMT
47228
2727
19
12

Music

Download

Comments

williamvargasroca
William Vargas Roca :
😁😁😂Bonjouuuuuuur et bonne journée 😁
2021-03-30 07:09:19
2
teless44
EstelleB. :
🥰🥰🥰🥰 Tu es superbe, j'adore 🌞
2021-03-30 08:58:14
1
capotasteliana
🇷🇴Capotă Steliana 🇷🇴 :
Bonjour! Tu est le solei de tiktok... ✌️✌️✌️✌️✌️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
2021-04-27 04:20:03
1
raffaellachiara2
Raffaella Chiara :
Sei un mito 😂😂😂😂😂😂
2021-04-02 19:32:35
1
ingerange7
Inge :
Siehst gut aus 🥰🥰🥰🥰
2021-03-30 14:09:17
1
sylvieguenet
Sylvie Guenet :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2021-03-30 13:45:02
0
rebecavalentina025
Rebeca Valentina :
😄😃
2021-03-30 09:07:45
0
mademoiselle_athyna
Athyna :
🥰🥰🥰🥰🥰
2021-03-30 08:36:23
0
laurencedoudoudoulelong
Laurencedoudoudou Le :
❤️❤️❤️❤️
2021-03-30 17:31:33
0
ka27010
KA27010 :
🥰🥰🥰🥰
2021-03-30 07:38:12
0
johannedouglass
Johanne Douglass :
😂😂
2021-04-27 01:39:56
0
camoune57
user229703125763 :
🤣🤣🤣🤣
2021-03-30 07:21:23
0
nicole.harriehausen
Nicole💜 :
🥰🥰🥰
2021-06-04 13:01:08
0
anettseres
Anett Seres :
🥰🥰🥰
2021-06-14 17:27:37
0
vaniamaria3513
vaniamaria3513 :
kkkkkkkkk
2021-06-15 01:28:13
0
To see more videos from user @latiktokeuse869, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሮቢ ከመቅፅበት ከመቀመጫው ተነስቶ ከጠረቤዛው አልፎ የዶከተሩን አንገት ይዞ ምን ማለት ነው ተዘጋጁ ማለት እዛ ክፍል ውስጥ ያለችው ሴት እኮ እናቴ ናት ኪሩ አላቆት ይዞት ወጣ ዶክተሩን ይቅርታ ጠይቄ እባክህ ዶክተር እናቴን አድንልኝ እባክህ አልኩት።ዝም አለኝ።ትቼው ወጣው።ሮቢ ስወጣ ንዴት ዝም ብሎ ይለፈልፋል የሆነ ሰዓት ብድግ ብሎ የሆስፒታሉን ግንብ በቦክስ መታው። ሮቢ ብዬ ያዝኩት እባክህ ተረጋጋ እማዬ ምንም አትሆንም ብዬ አረጋግቼ አስቀመጥኩት።የሆነ ሰዓት ብድግ ብሎ ወጣ ሮቢ አልኩት።ዞር ብሎ ንፋስ ልቀበል ነው አለኝ።ኪሩ አጠገቤ መቶ እባክሽ አንቺ እንኳን ተረጋጊ እሺ ለሮቢ ታስፈልጊዋለሽ አለኝ።አይኑን እያየው ስለዚህ ልከተለው ይገባል ብዬ ብድግ አልኩኝ። ቆይ እንጂ አለኝ።አብሬው ልሁን እና ይዤው እመጣለው አልኩት።ሊዮም የት ልሄድ እንደሆነ ጠየቀኝ ለሱም ነግረው ልወጣ ስል ቆይ ብሎ ለብሶት የነበረውን ጃኬት ሰጠኝ።ዞር ብዬ ኪሩን አየውት ተቀበልሽው በሚል አስተያየት እያየኝ ነው ችላ ብዬው ወጣው።ሮቢን ጊቢ ውስጥ በመከራ ፈልጌው አገኘውት። አጠገቡ ሄጄ ቁጭ አልኩ።እሱም ዝም እኔም ዝም።ሮቢ አልኩት ዝም አለኝ ሮቢ እባክህ ተረጋጋ እናታችን ጠንካራ ናት ምንም አትሆንም አልኩት።እንባ እየተናነቀው እኔ እና ታላቅ ወንድሜን ስታሳድገን ያለ አባት ነው ግን አንድም ቀን የሴት ልጅ እንድንባል አድርጋ አታውቅም አንድም ነገር አጉድላብን አታውቅም።እናቴ ማለት እኮ እያላት እንደሌለው አንገቶ ደፍታ የምትኖር ናት እኔም ወንድሜም በልጅነታችን ነው መኪና መንዳት እራሱ የጀመርነው። ውጭ መሄድ እንፈልግ ስለነበረም ለሱም ያልሆነችው የለም እሱንም አደረገችልን ፍላጎታችንን ስታሞላ ኖራለች ፈጣሪ ምን አድርጌው ሊቀጣኝ እንደፈለገ አላውቅም ግን በምንም ተዓምር በእናቴ አይቅጣኝ አለኝ።ዞር ብዬ ስመለከተው ከአይኑ እንባ እየፈሰሰ ነው። ብድግ ብዬ አቀፍኩት።እሱም ደረቴ ላይ ልጥፍ ብሎ ወገቤን አቅፎ ስቅስቅ ብሎ ማልቀስ ጀመረ።ውስጤ ተሸበረ ፈራው ሮቢ እንዲ ሆኖ አይቼው አላውቅም አሳዘነኝ ከእናቱ እቅፍ መውጣት እንደሚፈራ ልጅ አቅፎ ለብዙ ደቂቃዎች ቆየን።ሮቢ ተረጋጋክ አልኩተ። ለቀቀኝ እና ከፊቱ ላይ የቀረውን እንባ እየጠረ አው ደህና ነኝ አመሰግናለው አለኝ።አጠገቡ ቁጭ ብዬ እጁን አጥብቄ ያዝኩት።ዞር ብሎ ከተመለከተኝ በኃላ  በጣም ቀረበኝ ደንግጬ ፍዝዝ ብዬ የሚሆነው ማየት ጀመርኩ።ጠጋ ብሎ ወደ አንገቴ ገባ ቀስ ብሎ ሳመኝ። ከቴሌግራም ቻናላችን የተወሰደ👇👇 #እውነተኛ_ታሪክ #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፅሁፍ #ስነፅሁፍ

About