@myquantitative: The Truth About Attractiveness: What You Never Knew #podcast #podcastclips #women

Ryan Chu
Ryan Chu
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 13 June 2023 02:17:00 GMT
15
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @myquantitative, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ለህዝብ ጥቅም መሬት ለማስለቀቅ ስለሚፈፀም ሥነ-ሥርዓት!  *************** ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሣ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር 1161/2011 ከአንቀጽ 5-10 ድረስ እንደተመለከተው፣ 1. የሚለቀቀው መሬት ለሕዝብ ጥቅም መሆኑን ስለመወሰን አግባብ ያለው የፌዴራል አካል ወይም የክልል፣ አዲስ አበባ ወይም ድሬደዋ ካቢኔ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተሻለ ልማት ያመጣል ብሎ በመሬት አጠቃቀም እቅድ ወይም በልማት እቅድ ወይም በመሠረተ ልማት መሪ ፕላን መሠረት የሚለቀቀውን መሬት ለሕዝብ ጥቅም መሆኑን ይወስናል፡፡ በዚህ መሠረት ለመወሰን መሪ ፕላኑ ዝርዝር የማስፈፀሚያ ፕላን ሊኖረው ይገባል፡፡ ለሕዝብ ጥቅም መሬት አንዲለቀቅ ሲወስን ለካሣ እና መልሶ ማቋቋም የሚያስፈልግ በጀትና በጀቱ በማን እንደሚሸፈን አብሮ መወሰን አለበት። የመሬት ባለይዞታዎች በዚህ በላይ የተገለፀው መስፈርት ሳይሟላ መሬታቸው ለሕዝብ ጥቅም እንዲለቀቅ የሚሰጥ የሕዝብ ጥቅም ውሳኔ ላይ አቤቱታ ሊያቀርቡ ይችላል፡፡  እንደአስፈሊጊነቱ የክልል፣ የአዲስ አበባ እና የድሬደዋ ካቢኔ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል መሬት ማስለቀቅ ውሳኔ የመስጠት ሥልጣኑን ለከተማ ወይም ለወረዳ አስተዳደሩ በውክልና ሊሰጥ ይችላል፡፡ 2. መሬት የማስለቀቅ ሥልጣን ለሕዝብ ጥቅም አንዲለቀቅ ውሳኔ የተሰጠበትን መሬት የከተማው ወይም የወረዳው አስተዳደር መሬቱ የማስለቀቅ እና የመረከብ ሥልጣን አለው፡፡ 3. ለባለይዞታዎች ቅድሚያ የማልማት መብት ስለመስጠት በከተማ ለመልሶ ማልማት በተከለለ ቦታ ውስጥ ያለ ባለይዞታ በፕላኑ መሠረት ይዞታውን በግልም ሆነ በጋራ ቅድሚያ የማልማት መብት አለው፡፡ የገጠር መሬት ባለይዞታ ለእርሻ ስራ የሚለቀቅ ሲሆን አቅሙ ካለው ይዞታውን በግልም ይሁን በቡድን በመሬት አጠቃቀም ፕላኑ መሠረት ቅድሚያ የማልማት መብት አለው፡፡ በዚህ መሰረት ለተነሺው ቅድሚያ የማልማት መብት የሚጠበቅለት በፕላኑ መሠረት ለማልማት አቅም ማሳያ ማቅረብ ሲችል ነው። ቅድሚያ የማልማት መብት የሚሰጥበት ዝርዝር ሁኔታ እና አቅም ማሳያ መጠንና የጊዜ ገደብ በደንብ ይወሰናል፡፡ 4. መሬት የሚለቀቅበት ሥርዓት የከተማ አስተዳደር ወይም የወረዳ አስተዳደር መሬት ሲያስለቅቅ መከተል ያለበት ቅደም ተከተል፡- ሀ/ ተነሺዎች ከመነሳታቸው ቢያንስ ከአንድ ዓመት በፊት ስለልማቱ ዓይነት፣ ጠቀሜታና አጠቃላይ ሂደት በማወያየት እንዲያውቁት ማድረግ አለበት፡፡ ለ/ በዚህ አንቀፅ ፊደል ተራ (ሀ) የተጠቀሰው ቢኖርም የሚመለከተው የፌዴራል ወይም የክልል መንግስት ሀገራዊ ወይም ክሌላዊ ፋይዳ ላለው ለአስቸኳይ ልማት መሬት እንዲለቀቅ ከወሰነ ተነሺዎች ከአንድ ዓመት ባነሰ ጊዜ ስለልማቱ አይነት፣ ጠቀሜታና አጠቃላይ ሂደት በማወያየት እንዲያውቁት ሊደረግ ይችላል፡፡ ሐ/ እንዲለቀቅ በተወሰነው ቦታ ላይ ከሚገኙ ተነሺዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች የባለመብትነት ማስረጃ እና ካሣ የሚከፈልባቸውን ንብረቶች የልኬትና የመጠን መረጃ መሰብሰብ አለበት። ተነሺዎች ስለልማቱ እንዲያውቁት ከተደረገ በኋላ የተጨመሩ ማናቸውም ንብረቶች ካሳ አይከፈልባቸውም፡፡ መ/በዚህ ንዑስ አንቀጽ ፊደል ተራ “ሐ” መሠረት የተሰበሰበውን መረጃ አጣርቶ ለልማት ተነሺ የሚሰጥ መብት ተጠቃሚነት ይወስናል፣ የካሣ መጠኑንም አስልቶ ካሣና ሌሎች ተያያዥ መብቶችን ክፍያ ይከፈላል፡፡ ሠ/ ለሕዝብ ጥቅም እንዲለቀቅ በተወሰነው ቦታ ላይ ለሚገኝ ተነሺ ወይም ሕጋዊ ወኪል የሚገባውን የካሣ መጠን እና/ወይም ምትክ ቦታ ስፊትና አካባቢን ወይም ቤት በመግለጽ በጽሑፍ የማስለቀቂያ ትዕዛዝ መስጠት አለበት፡፡ ረ/ የሚለቀቀው ይዞታ የመንግሥት ቤት የሰፈረበት ከሆነ የማስለቀቂያ ትዕዛዙ የሚደርሰው ቤቱን ለሚያስተዳድረው አካል እና ቤቱን ለተከራየው ሰው ይሆናል፡፡ ሰ/ ተነሺን ከቦታው ማስነሳት የሚችለው ለተነሺው ካሣ ከከፈለ እና ምትክ ቦታ ወይም ቤት ከሰጠ በኋላ መሆን አለበት፡፡ ሸ/ መሬት የማስለቀቅ ስርዓት ዝርዝር አፈጻጸሙ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣ ደንብ ይወሰናል፡፡ 2. ተነሺ ወይም ሕጋዊ ወኪል ባለመብትነቱን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ወይም ሠነድ በገጠርም ሆነ በከተማ መሬት የማስተዲደር በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል በሚያወጣው መርሐ-ግብር መሠረት ማቅረብ አለበት፡፡ 3.ተነሺው የካሣ ግምት በጽሑፍ እንዲያውቅ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ፦ ሀ/ በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ተገቢው ካሣ ካልተከፈለው በመሬቱ ላይ ከቋሚ ተክልና ግንባታ በስተቀር ሌሎች ሥራዎችን መስራት ይችላል። ለ/ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ተገቢው ካሣ ካልተከፈለው በመሬቱ ላይ ማንኛውንም በፕላን የሚፈቀድ እና ቀጣይ የቦታውን የልማት ወጪ በመንግስት ላይ የማያዛባ ሥራ መስራት ይችላል፡፡ ሐ/ በዚህ ንዑስ አንቀጽ በፊደል ተራ “ሀ” እና “ለ” መሰረት የተሰራ ሥራ ወይም የተደረገ ለውጥ በካሣ ስላቱ ውስጥ እንዱገባ መደረግ አለበት፡፡ 4. የማስለቀቂያ ትዕዛዝ የደረሰው ባለይዞታ ትዕዛዙ በደረሰው በ30 (ሰላሳ) ቀናት ውስጥ ካሣ እና ምትክ ቦታ ወይም ቤት መውሰድ አለበት፡፡ 5. የማስለቀቂያ ትዕዛዝ የደረሰው ባለይዞታ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 4 መሠረት በተቀመጠ ጊዜ ገደብ ውስጥ የካሣ ክፍያውን ካልወሰደ በከተማው ወይም በወረዳው አስተዳደር ስም በሚከፈት ዝግ የባንክ ሂሳብ እንዲቀመጥለት ይደረጋል፡፡ 6. ለባለይዞታ የሚሰጠው የመልቀቂያ የጊዜ ገደብ ካሣና ምትክ ቦታ ከተቀበለ ወይም ካሣው በዝግ ሂሳብ ከተቀመጠበት ቀን ጀምሮ ከ 120 (አንድ መቶ ሀያ) ቀናት መብለጥ የለበትም፡፡ 7.በሚለቀቀው መሬት ላይ ሰብል፣ ቋሚ ተክል ወይም ቋሚ የሆነ ሌላ ንብረት ከሌለ ባለይዞታው የልማት ተነሽ ካሣ ከተከፈለው በኋላ በ30 (ሰላሳ) ቀናት ውስጥ ይዞታውን ለከተማ ወይም ለወረዳ አስተዳደር ማስረከብ አለበት፡፡ 8. በሕገ-ወጥ መንገድ በተያዘ ቦታ ላይ ለሰፈረ ንብረት ካሣ መክፈል ሳያስፈልግ ለ30 ቀናት የሚቆይ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ወይም በቦታው በሰፈረው ንብረት ላይ በመለጠፍ እንዲለቀቅ ይደረጋል፡፡ 9. የማስለቀቂያ ትዕዛዝ የደረሰው ባለይዞታ ወይም ባለንብረት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና (2) በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያለ በቂ ምክንያት መሬቱን ካላስረከበ የከተማ ወይም የወረዳ አስተዳደሩ መሬቱን በራሱ ይረከባል። አስፈሊጊም ሲሆን ለመረከብ የፖሊስ ኃይል ትብብር ሊጠይቅ ይችላል፡፡ 5. መሬት እንዲለቀቅለት የተወሰነለት አካል ኃላፊነት መሬት እንዲለቀቅለት የተወሰነለት አካል ለሥራው የሚፈለገውን መሬት መጠንና የሚገኝበትን ትክክለኛ ስፍራ የሚያሳይ ውሳኔ የተሰጠበት ማስረጃ ቢያንስ ሥራው ከመጀመሩ ከአንድ ዓመት በፊት ለከተማው ወይም ለወረዳው አስተዳደር ማቅረብ አለበት፡፡ መሬቱ ለሕዝብ ጥቅም እንዱውል ሲወሰን የመሬት ይዞታቸውን እንዱለቁ ለሚደረጉ ባለይዞታዎች የሚከፈለውን ካሣ እና የመቋቋሚያ ድጋፍ ወጪ እንዱሸፌን ከተወሰነ ገንዘቡን ለከተማው ወይም ለወረዳው አስተዳደር ገቢ ያደርጋል፡፡ ገንዘቡ ገቢ ተደርጎ ለተነሺዎች ካልተከፈለ የከተማው ወይም የወረዳው አስተዳደር መሬት አያስለቅቅም፡፡ 6. የአገልግልት መስመሮች ስለሚነሱበት ሥርዓት የከተማው ወይም የወረዳው አስተዳደር በሚለቀቀው መሬት በላይ ወይም በታች የአገልግልት መስመር መኖር አለመኖሩን የአገልግልት መሥመር ባለቤት ለሆኑ ተቋማት ምላሽ እንዱሰጡበት በጽሑፍ ጥያቄ ማቅረብ አለበት፡፡

About