@dn.yoseff: #ሰንበት_ተማሪ #ሰንበት_ትምህርት_ቤት #ልብስ #ተግሳጽ #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ

Dn. Yosef
Dn. Yosef
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 30 September 2024 16:35:12 GMT
57158
3034
226
984

Music

Download

Comments

birukebeki
biruke :
ልክስክሳም ማህበረ ቅዱሳን የተባለ እራሱ የቤተክርስቲያን ፀር ነው
2025-07-25 06:40:14
0
user5288786581800
Jon yeshewaw :
ልብስ ነው::ከቻልክ በሚቀርብህ ቤተክርስቲያን ተጠግተህ አገልግበት. ካልቻልክ ግን ቢያንስ .........................................
2025-07-22 20:13:43
0
ydtterefe
ሶቆቃው :
አግ አረጉ ምን ይጠበስ ሁሌ ትችት ወንጌል ስበክ ዝምብለህ አትሸቅል
2024-10-01 02:37:39
38
zeurmu
D/n yafet :
አይ መምህሬ ስወድህ እኮ
2024-09-30 17:25:34
16
tewodros34t
ቴዎድሮስ :
አጉል ሁሉን አቃለሁ አትበል አንተ ደሞ
2024-10-01 03:20:20
19
pascod1
እውነቱ ቦጋለ :
ሰውን በመተቸት አትፀድቅም ። ወንጌል አስተምር ሰው አትግፋ እምነትህ ከተረት ከፍ ይበል መምህር ከሆንክ የፍቅርም መምህር ሁን ጥያቄ መልስ አትራገጥ
2025-02-19 12:32:15
0
user3827275113293
ጥቤ የመሲሑ ልጅ ነኝ :
እንዲህ በአደባባይ ቤተክርስቲያንን መፈረጅ ጥሩ አይደለም ቀርቦ ማነጋገር የተሻለ ነዉ
2024-10-01 04:26:36
5
workeden12
workeden :
ትችት አቀራረብህ ሁሌም አይመቸኝም። ትክክል ካልሆነ ማስተማር እና ማሳወቅ ይቀድማል። እኝኝ ብቻ በማለት ሥርዓት አይስተካከልም😏
2024-09-30 17:50:48
15
1221wolde
ወልደ አብማ :
ቤተክርስቲያን የከሰረችበት ሰው ማለት አንተነህ
2024-10-03 08:31:18
0
temesgenmohamod
Temesgen Mohamod :
ሰንበት ተማሪ የሚባለው ኮተት ለምንድነው ማይበተነው ለቤ/ን አይጠቅሙም ።
2024-10-04 03:02:10
1
teda203
☦️ teda orthodox ☦️ :
ሁሌ ትችት
2024-10-01 03:20:08
7
filo0577
𝓕𝓲𝓵𝓸🌒 :
አረ አግዚአብሔር እድሜ እየሰጠህ ነው ንስሃ ግባ አትነግድብን ሁሌም ኝኝኝ
2024-09-30 20:50:07
16
user3943541206192
Gete Tesfaye :
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ አትሁና!
2024-10-01 06:41:12
2
dawit.mulugeta.adugna
ሮሂ Dish,Tv & camera :
መዝሙርም እኮ ከፕሮቴስታንት ነው የተወሰደው 😀🤣🤣🤣 ካቶሊክ ይሁን ፕሮቴስታንት ይምጣ ልብስ አያፀድቅክ አያስኮንንክ አንተ ፈሪሳዊ 💀
2024-09-30 23:31:20
4
nathan241619
Yo24⛪️ :
ሰንበት ተማሪ ምንም ለፈተናና ለመከራ ቄርብ ቢሆንም የቤተክርሲቲያን አፀድ ጽጌሬዳ አበባዋ ነው።
2024-10-01 14:37:30
7
keye40
keye :
🤨🤨🤨ፈርሳዊ ነህ
2024-09-30 21:17:06
6
senperdesta
ፍሥሓ አደራው :
በለው በለው በቃ አንተ ነህ ህግ አውጭ
2024-10-01 10:07:48
3
sebokagudeta
SEBO :
ወቸ ጉድ😁
2024-10-17 21:09:33
0
bruk.ab54
bruk ab :
የጎንደሩ እሕተ ማርያም እሶም እንደዚህ ነው ያለችው ምናይነት መምህር እንደሆነ ካልነቀፈ ማስተማር የማይቺል ለቤተክርስትያኖ እንዳተ አውቃለሁ ባይ ነው የረበሸን እስኪ ወጌል አስተምር
2024-10-01 04:54:42
5
henok2792
heni :
እስካሁን የት ነበርክ ወረኛው
2024-10-01 04:50:13
1
yared_keranyo_
Yared Keranyo ፳፯ :
ያልተገባ ተግሳጽ ያልተገባ ትችት ነው እውን አምላካችን ይሕንን ነው ሚፈልገው የልብሳችንን ጉዳይ
2024-10-01 02:34:47
4
anania_21
Anania :
እውነቱን እኮ ነው። ይህንን ድሮ አባቶች ሲወቅሱ እሰማ ነበር። ካቶሊክ በሳር ውስጥ ያለ እባብ ነው ይሉ ነበር። ተመሳስለው ቤተክርስቲያንን እያጠቋት ነው።
2024-10-01 04:45:22
0
mem231228
@mem231228 :
መምህር ትክክል ንዎት 🙏🙏 ግን ጥያቄ አለኝ የሰንበት ተማሪ ልብስ እና ማህበረ ቅዱሳን ምን አገናኘው? ማህበረ ቅዱሳን ነው እንዴ ሚሰራው?
2024-10-02 15:16:48
1
yared.mesele6
Yared Mesele :
ንህነሰ ንሜህር ወኢንዘብጥ
2025-05-25 12:40:45
0
gizachewsisay509gmail.co
ኃይለኢየሱስ :
እንዴ እስካሁን የት ነበራችሁ ስድብ
2024-09-30 20:52:22
1
To see more videos from user @dn.yoseff, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About