@summerlilyy523:

Summer
Summer
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 06 October 2024 00:33:46 GMT
15662
498
5
18

Music

Download

Comments

charlotte_koblenzz
I love camp vega💚 :
Gorge
2024-10-08 00:49:09
1
emma.dalessandro.13
emma 👼🤍 :
so perff
2024-10-08 00:38:28
0
hannah.sliwak_
hannah.sliwak :
Where are your jeans from
2024-10-06 21:37:12
0
sageros33
sage :
hi besties
2024-10-06 18:39:43
0
skyejames
skyejames :
🔥🔥🔥🔥
2024-10-06 01:16:50
0
To see more videos from user @summerlilyy523, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሳውዲ አረቢያ መሪ በግብጽ ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ ከፓትርያርኩና ከጳጳሳቱ ጋር ውይይት እንዳደረገ እያየን እንገኛለን።    በሳውዲ አረቢያ ውስጥ ክርስትናና የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በይፋ አይፈቀድ እንጂ 1.5 ሚሊየን የሚሆኑ ክርስቲያኖች እንደሚኖሩ ምን ያህል ያውቃሉ?    ብዙዎችን እያነጋገረ ያለው የሳውዲ አረቢያው ልዑል መሐመድ ቢን ሳልማን እያደረገ ባለው የሪፎርም ሥራ አማካኝነት በይፋ የቤተ ክርስቲያን ግንባታ ፈቃድ ለመስጠትና በሀገሪቱ የመጀመሪያው ይሆናል የሚባለውን የቤተ ክርስቲያን ሥራን እውን ለማድረግ እየተዘጋጁ መሆኑን  እየተሰማ ነው።    ለዚህ ጉዳይ ደግሞ ተስፋ ሰጭ ምልክት ሆኖ የታየው ነገር ልዑሉ ወደ ግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ማርቆስ ካቴድራል ገብቶ ከፓትርያርኩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎድሮስ እና ከጳጳሳቱ ጋር ያደረገው ንግግር የታላላቅ ሚዲያዎች ዜና ከመሆን ባለፈ በሀገሩ ሰዎች ተቃውሞና ትችትን አስተናግዷል።    ዛሬ በሳውዲ ውስጥ ክርስናቸውን በድብቅ ከመያዝ አልፈውም ጭምር የሀገሬው የሳውዲ ሕዝብም ወደ ውጭ ሀገራት በመሄድ ክርስትያን እየሆኑና ምስክርነት እየሰጡ ይገኛሉ። #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #EOTC #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #እግዚአብሔር #ይመስገን @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @Binyam Shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) @Apostolic Gospel( ሐዋሪያዊ ወንጌል) @ሰሙ @ክርስቶፎሮስ #ነዋየ_ቅድሳት #ታቦት_በሐዲስ_ኪዳን #flypシ #viralvideos #reelsinstagram #reelsfacebook #ethiopian_tik_tok  #amharatiktok #oromotiktok #tigraytiktok

About