@dave.terefe23: የሳውዲ አረቢያ መሪ በግብጽ ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ ከፓትርያርኩና ከጳጳሳቱ ጋር ውይይት እንዳደረገ እያየን እንገኛለን። በሳውዲ አረቢያ ውስጥ ክርስትናና የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በይፋ አይፈቀድ እንጂ 1.5 ሚሊየን የሚሆኑ ክርስቲያኖች እንደሚኖሩ ምን ያህል ያውቃሉ? ብዙዎችን እያነጋገረ ያለው የሳውዲ አረቢያው ልዑል መሐመድ ቢን ሳልማን እያደረገ ባለው የሪፎርም ሥራ አማካኝነት በይፋ የቤተ ክርስቲያን ግንባታ ፈቃድ ለመስጠትና በሀገሪቱ የመጀመሪያው ይሆናል የሚባለውን የቤተ ክርስቲያን ሥራን እውን ለማድረግ እየተዘጋጁ መሆኑን እየተሰማ ነው። ለዚህ ጉዳይ ደግሞ ተስፋ ሰጭ ምልክት ሆኖ የታየው ነገር ልዑሉ ወደ ግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ማርቆስ ካቴድራል ገብቶ ከፓትርያርኩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎድሮስ እና ከጳጳሳቱ ጋር ያደረገው ንግግር የታላላቅ ሚዲያዎች ዜና ከመሆን ባለፈ በሀገሩ ሰዎች ተቃውሞና ትችትን አስተናግዷል። ዛሬ በሳውዲ ውስጥ ክርስናቸውን በድብቅ ከመያዝ አልፈውም ጭምር የሀገሬው የሳውዲ ሕዝብም ወደ ውጭ ሀገራት በመሄድ ክርስትያን እየሆኑና ምስክርነት እየሰጡ ይገኛሉ። #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #EOTC #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #እግዚአብሔር #ይመስገን @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @Binyam Shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) @Apostolic Gospel( ሐዋሪያዊ ወንጌል) @ሰሙ @ክርስቶፎሮስ #ነዋየ_ቅድሳት #ታቦት_በሐዲስ_ኪዳን #flypシ #viralvideos #reelsinstagram #reelsfacebook #ethiopian_tik_tok #amharatiktok #oromotiktok #tigraytiktok
Dave🇪🇹☦️
Region: US
Monday 25 November 2024 01:18:24 GMT
Music
Download
Comments
mahi mahi :
ማነው እንደኔ ደስ ያለው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-01 18:31:15
16
kassawfentaye :
ለማየት ያብቃችሁ መላው አረብ ክርስቲያን ይሆናል።
2024-11-30 11:10:35
89
porcpine_jart😎😎 :
ቅንብር ነው😁😁😁
2025-05-10 09:18:21
3
🇸🇦 :
ሳውዲ አረቢያ የክርስትና እምነት ተከታይ አይደለችም እና ቤተክርስትያን ከተሰራ በማግስቱ እናፈርሳታለን 🇸🇦☪️🕋
2025-01-23 11:57:21
1
اصبر فاأن وعدالله خق :
ብትመኙም ሣኡድ ካፍር አትሆኑም የአለም ሙሥሊምን ይቃወማችኘል
2024-11-26 12:56:53
32
የኤፍራታዋ :
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏
2024-12-30 11:27:02
35
nesanttferi :
ገና እንደምድር አሽዎ እንበዛለን
2024-11-26 18:42:56
76
ማህሊ :
እፉ በሰማአብ እንዴት ደስ ይላል ክብር የአመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የአለም መዳኒተችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምሰጋና ላአንተ ይሁን ኦርተዶኮስ ለዘላአም ትኑር እሰከ ዘላለም አለም እሜን እሜን እሜን
2025-02-21 16:50:23
1
🦋𝑙𝑖𝑗"𝑒𝑑𝑢"ያቫቷ" 🥺✝️ 🇨🇬 :
የኢትዩ ሙስሊሞች አትናደዱ🥺🥺በቃ አምናችሁ መቀበል ነው🥺😂😂😂😂
2024-12-04 14:19:04
29
I AM ORTHODOX ✝️⛪🇪🇹&🇮🇱🙏 :
ገና እንደ ምድር አሸዋ እንበዛለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-12 18:00:35
3
martiye :
ገና መከለይ ቤተክርስቲያን ይሰራል
2025-01-23 14:50:21
2
G/y/m./ :
የኔ መዳህኒያለም ምን ይሳነዋል አለም ሁሉ ይቀደሳል
2025-01-21 18:39:46
1
ቲቲ ነኝ💖 እስማርቷ የባቲዋ🇪🇹🇪🇭🇸🇦 :
ህልም ነዉ አይዞሽ😂😂😂😂😂😂
2024-11-26 02:39:36
10
lazzyandmazzy :
አላህ በላኣውን ያወርድበታል በረሱል ሃገር ታያለህ መጨረሻውን
2024-11-26 09:06:58
20
أَنَا رَجُلٌ سَلَفي👳♀️🕋✅ :
ሲያምራችሁ ይቀራል
2024-12-17 08:07:11
2
china :
መሀመድ ጉዱ ፈላ🤣🤣🤣🤣🤣
2025-02-21 09:24:44
3
Meseret Ayalew :
ጌታ ሆይ ይድንግል ማርያም ልጅ ይክብር ይመስገን
2024-12-26 17:37:43
7
almaz g :
ይደረጋል🥰🥰🥰❤❤❤አይቀርም
2025-01-13 10:45:09
2
Zed :
አላህ ይጠብቃት ሰዑዲን
2025-01-13 12:43:27
4
ok :
አይ ክርስቲያኖች የጅል ወሬ
2024-11-26 13:55:57
22
ትርንጎሀብታሙ :
ኮመታቶች ምን አናደዳችሁ ገና አለም ሁሉ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትመጣለች🙏🙏ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏
2024-12-01 12:21:44
3
Joniqesht :
በመጨረሻው ዘመን ሁሉም ወደ አንድ ይመጣሉ ይላል የእግዚአብሔር ቃል የሄም እየታየ ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን ።
2024-12-23 12:37:13
7
MUBE2017)(💚💛❤️☪️ :
ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ☝️🙏
2024-12-03 05:06:53
7
To see more videos from user @dave.terefe23, please go to the Tikwm
homepage.