@kal_21_27: ተጋዳላይ 💪 🫡#tigrignamusic #ተጋዳላይ #ትግራይ #ethiopanmusic #foryoupage #viral #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳

kal_21_27
kal_21_27
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 February 2025 11:23:46 GMT
7376119
389650
11339
28406

Music

Download

Comments

fikir479
fikir mengesha love :
ትግሬ የሀገር በሽታ
2025-02-04 16:44:09
1080
suny.momment
SUNY momment 💥❤️‍🔥 :
እንደ ፖለቲካ ግን የሚሸት ነገር አለ😥ትግራይ የምወድ አማራ ነኝ❤️‍🔥አንድ ኢትዮጲያ
2025-02-04 14:07:58
11779
richyeabatualji
rich🧚‍♀️ኤልሻዳይ🧚‍♀️ :
አማራ ነኝ ግን ስሜቱን አውቀዋለሁ በጦርነት ምክኒያት ሁላችንም ዋጋ ከፍለናል በየ ቤታችን ሀዘን ገብቷል እና አላውቅም ብቻ እሂን ዘፈን ስሰማ የኔንም ስሜት ሚገልፅ ይመስለኛል እያለቀስኩ ነው ምሰማው😥😥ብቻ ሀገራችን ኢትዬፒያን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ማንም እናት በ ሀዘን ምክኒያት አታልቅስ
2025-02-04 16:43:21
7334
rimes405
𝙨𝙚𝙢𝙪𝙧〰️🇬🇧〰️ :
እስቲ ስሜቱን የሚያቀዉ
2025-02-04 13:21:45
6937
yewubnolawi
yewub :
የኔ ቆንጆ ትርጉሙን ባላውቅም ስሜትሽ ጀግንነት, ሀዘን እና ትዝታ ያለበት ብዙ ትርጉም ያለው መሆኑን ተረድቻለሁ❤❤❤
2025-02-04 13:56:36
1628
beti.degu0
beti degu :
ባይገባኝም ግን ስሜቱ ከባድ ነው
2025-02-04 13:16:27
2750
bire.1106
bura @ layrics :
ማርያምን አማራ ነኝ ግን ስታለቅስ ሳያት በጣም ከፋኝ ትግራይ ተ አምሀራ ተ ኦሮሞ ተ ........ ኢትዮጵያ
2025-02-04 19:52:16
2569
worldsun2121
Rita yemaryam🍫🧚‍♀️🦋 :
I am Amhara but , i feel you🥺🥺🥺
2025-02-04 13:15:51
2027
bersu_fekad12
Bersu☝️Fekad :
Ufff😔 እንደኔ ስሜቷነ‍እ ተረድቷት እምባው የመጣ🥹🤜
2025-02-04 16:21:08
744
tilahunmenna
ጥላሁን ኮማንዶ :
ለኔ ጀግናቹ ምንም ብትሆኑ በተግባር አይቻለው የጅግንነት ጥግ ምንም በናንተ ብቆስልም
2025-02-04 17:45:43
1402
markonal61
Markonal Scorpion ❤️ :
ይሄን ስሜት ለመረዳት ግዴታ ትግሬ መሆን ያለብኝ አይመስለኝም 🙏🙏👍😍
2025-02-05 12:34:49
343
abdrehim55
abdre :
ጀግና ህዝብ 🥰🥰🥰
2025-02-04 14:33:28
38
11___jinkahaplahagala
unknown person😔 :
l,m somali but we love tigrey peaple
2025-10-13 07:30:54
0
user8866236229114
አይናለም :
ምናለ አማራና ትግሬ አንድ ቢሆንልኝ አምላክ ሆይ በቃችሁ ብለህ አንድ አርገን😥😥😥😥
2025-02-04 19:58:54
493
fuad78o
fuad :
አስቡት በጦርነቱ አባቷ ወይ ወንድሞን አታ ሊሆን ይችላል ዘፈኑን ስትሰማዉ ያለቀሰችዉ don't be rude 😏
2025-02-04 18:18:45
425
yoamsalu
Yohanes (ዮሐንስ) :
ፖለቲካ የለያየንን አማራ እና ትግራይን ፈጣሪ አንድ አድርጎን ለማየት ያብቃን
2025-02-05 11:19:18
173
esmael6979
# 𝑒𝑠𝑚𝑎𝑒𝑙 ፩ ኢትዮጵያ 🇪🇹💀 :
ከጀግናው መከላከያ ውጭ ተጋዳላይ የለም 💀🇪🇹🇪🇹💀 ዋጋሽን ሰቶሻል😎
2025-02-05 07:49:12
62
merone24
meron 24 :
ትግሬኮ ትግሬነዉ እኳን ዘሩን ጓደኛዉን አይጥልም እወዳችዋለዉ ትግራዋይ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏
2025-02-04 17:04:38
393
messayme
YEGOF የጎፍ :
ተጋዳላይ ብላ ወንድሞቿን ጦርነት ማግዳ ሲሞቱ መልሶ በዚያው ሙዚቃ አየየየየየ
2025-02-05 11:37:14
212
atsiyemariyamlij2127
Atsi dem :
እንደትግራይ ወጣቶች ግን የሚያዛዝን ነገር አለ ቆሻሻ የሆነ ፖለቲካ ስንት ዩንቨርስቲ የተማርኳቸው ጓደኞቼ በህይወት የሉም😭
2025-02-04 16:24:12
430
boyka79828
KB Von🔪 :
ትግራይ ለዘላለም ትኑር 🫶❤️🙏💪🫡
2025-02-04 14:05:12
90
edo2170
edo :
Am from oromia, but I wish I was born in Tigray...I love this people
2025-02-05 18:28:34
12
dannycolorado_
Danny :
አይዞሽ ገለቴ don't blame us blame ደፂን he's the one said ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው 😁
2025-02-04 22:02:53
297
ob.utd
OBAMA :
ትርጉሙን ካወቃቹ🥺 ንገሩኝ
2025-02-05 03:49:16
25
To see more videos from user @kal_21_27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About