@aberagebru336699: ፓለቲካ+ሃይማኖት +ባህል

ከዚህም ከዚያም
ከዚህም ከዚያም
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 April 2025 02:48:13 GMT
35999
667
298
518

Music

Download

Comments

user4878400077463
Demeke zehab :
ሰፊ ግን የምርህን ነው? አፄ ቴዎድሮስ 1855 - 1868
2025-05-01 10:06:38
12
hamerhero
hamer hero :
ፓስተርለመሆን መስፈርቱ መሀይምመሆንበቂነው የተባለውለካ እውነትነው
2025-04-30 19:24:54
42
gebruma2017
G𝕖𝕓𝕣𝕦 ➮Servant of God 👈👌 :
አረ ሶፊ ይመችህ እየቀለደ እኮ ነው
2025-05-03 00:08:00
1
millionzewge2
milla man zi agewe :
እይ ጴንጤ ፓስተር ለመሆን ድንቁርና በቂ ነው የሚባለው እውነት ነው
2025-05-02 15:38:05
6
babababaa66
BABA :
ዝም ብሎ ጎርፍ ያመጣው ነው እየተደበረብን ነው ይህ አዲሱ የሽቀላ or business model ነው
2025-04-30 11:11:47
0
zdemn3
@ Zed m@n 🥀🥀 :
ሲጀመር ታሪክ ቢያውቁ ጴንጤ ይሆኑ ነበር እንዴ😂
2025-05-01 13:19:36
4
kinfe99
kinfe99 :
ሶፊ ፀጉሩ ያምራል
2025-05-01 08:24:17
2
zegonder
zegonder :
ጴንጤዎች እኮ ከእየሱስ ክርስቶስ በፊት ነው የነበርነው ሊሉን ነው በቃ
2025-05-01 10:42:43
2
gerboa_b
Birhanu :
ኧረ ይህ ልጅ ምንሻለዋል? የኔን ቁጥር ጠርቻለሁ ያንተን ጥራ አላለም። የጣ ቁጥሩ መስሎት ነው?
2025-05-02 19:34:28
0
ephrem8418
Ethio -Green Lands Tour E.G.LT :
አቶ ሶፍ ተመልሰው አንደኛ ክፍል መግባት አለብዎት ።
2025-04-30 20:01:11
3
tskglalibela
Geza :
የሰው ደመነፍስ እንደዚህ አይነት ሰውየ አይቸ አላቅም!
2025-05-02 19:37:17
2
user1103921032242
Kam :
ምን ቅሞ ነው ጀለሴ
2025-05-01 14:02:26
3
germa55175
Germa :
ባለማወቅ ከደኛ ነወት
2025-04-30 23:17:43
2
perina.vitale
perina vitale :
የታሪክ ላፒስ
2025-05-02 05:45:25
1
fathers.son.loyal
Be loyal :
ሶፊ ባይኖር በምን እንስቅ ነበር
2025-04-30 11:37:18
14
ak743196
A@K :
ድፍረት ወ መሀይምነት 😂😂😂
2025-04-30 21:01:04
10
alem.zewd0
Alem Zewd :
ተረት ተረት ተው
2025-05-01 08:38:56
0
user3308107439177
እኔ ለ እኔ :
አሁን ይሄ መልክ ብቻ የ ቄስ ሞላልኝ ልጅ ነው 🤔🤔🤔🤔🤔
2025-05-01 01:42:50
5
on4788
Z :
ካላወቅህ አስተምረኝ በል አላለም 🤣🤣🤣🤣
2025-05-01 12:02:49
6
keeulee
Aurora 🦂🦂🦂 :
እሺ ይሁንክ እንበል እና በ14ተኛው ክ/ዘ ይባል በ14 ክ/ዘ ፕሮቴስታንት አልነበረም እኮ 🤭
2025-05-01 18:14:58
2
hey9182736455y
hey76 :
ወይ ጉድ እውነትም መሃይም መሆን በቂ ነው አለ 😂😂
2025-05-01 09:17:45
3
user1110444363595
user1110444363595 :
ፓስተር ለመሆን የመጀመሪያውም የመጨረሻውም መስፈርት መሃይምነት እና መሃይምነት ብቻ ነው ።
2025-05-01 09:41:03
2
mahletabraha1
cristna abraha :
ኣስራ ኣራተኛ ክፍለዘመን እኮ protestant ኣልተጀመረም ነበር።ክርስትና ማለት ያኔ ኦርቶዶክስ እና ካቶሊክ ብቻ ነበር።ሉተር ባይፈጠር protestant የለም።
2025-05-01 06:24:02
1
gonderew48
አይናችን ነሽ ማርያም :
ጴንጤ የታባቱን ታሪክ እና ሀገር የት ያውቅልሀል
2025-05-01 11:38:12
2
mila.man.amare
Mila Man Amare :
ፓስተር ተብሎ ዝም ነው ደግሞ ገግሞ ይከራከራል
2025-05-01 11:17:05
1
To see more videos from user @aberagebru336699, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About