@mearg14.19: #viral_video #fyp #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #ethiopian_tik_tok #foryo

mearg14.19
mearg14.19
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 July 2025 17:18:14 GMT
868995
109796
7928
15381

Music

Download

Comments

helu00017
Helen :
የዝች እናት እምባን እና ህመም አይቶ ለማዘን ብሄር አይጠይቅም እግዚአብሄር ያፆናሽ እናት🥹🥹🥹🥹
2025-07-25 08:02:53
4995
mr_positive9
Farhan.فارحان🌳🤟 :
እኔ ኦሮሞ ነኝ የትግራይ ደም ደሜ ነዉ ያማራዉ ደም ደሜ ነዉ የትኛዉም ቦታ የሚገኝ ኢትዮጰያዊ ደም ደሜ ነዉ....የትግራይ ወጣት ጦርነት ይብቃዉ...ሰላም ለትግራይ ህዝብ ሰላም ለ ኢትዮጰያ..!!!🥹❤️
2025-07-27 19:20:08
183
destaye13
destaye13 :
ኧረ ማንነት ይቅር ሰውነት በቁነው ይህ ስሜት የማይገባው የማይሰማው ሰው ይኖራል ይሆን?
2025-07-31 11:21:19
0
tena81297
tena :
አይ የትግራይ እና የአማራ እናቶች ስቃይ
2025-07-25 11:59:46
1714
ethiocpgsvci
🌎 :
:ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል ዓዲጉደም ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-27 19:31:58
56
abilo1219
ABi 🇪🇹🇪🇹🕊⛪️✝️🤝 :
አብይ በቤትህ አዘን ይግባ እንዳስለቀስካቸው አልቅስ😭
2025-07-27 09:39:31
571
user1984182484148
capital :
አይይይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-07-08 04:01:32
17
yasuf.mamad
yasufmamad :
ሙስሊም ማጣት ዋጋ አስከፈለን
2025-07-30 21:52:05
1
kiradboss
Kira D Boss :
እኔ ልንሰፍሰፍልሽ🥺😭😭ያማል
2025-07-31 11:18:35
0
nigstua4
nigstua :
የኔ እናት እሄንን እንባሽን ከፈጣሪ በስተቀር ማን ሊያብስ ማንስ ሊያፅናናሽ ይችላል እሱ ማስረሻውን አፅናኙኝ መላክ ይላክልሽ
2025-07-31 11:09:51
1
nigussiemechal.com
Nigussie የበረሐው 🇪🇹🇪🇹 :
የኢትዮጵያ ፖለቲከኛዎች እንደው ፈጣሪ አይናቹን ያጥፋው😭😭😭😭😭
2025-07-08 20:03:19
741
user8160937602111
maron :
ጦርነት ይበቃናል ከአጠፋነው ተምረናል ተጸጽተናል አይደግመንም እንደኢትዮጵያዊ ነታችን በጋራ እንቆማለን!🥰የምትስማሙ likeአድርጉ
2025-07-27 11:01:50
48
selamachin11
efmtem11 :
ጀግና ሁነን ያተረፍነውን አይተነዋል በቃ ተውን ፈሪዎች ነን
2025-07-30 22:23:06
2
mule_official
@mule_official :
ፖለቲከኛው ታርቆ ውስኪ ተራጭቶ ሲያበቃ ምስኪኗ እናት ይጦረኛል ይቀብረኛል ብላ ያሳደገችውን ልጅ በጦርነት ሞቶባት እድሜ ልክ እንባዋን ትረጫለች መቼ ይሆን ከዚህ አዙሪት ምንወጣው ኧረ ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን😥😭😭😭😭
2025-07-28 08:40:04
9
kasech.abule
Kasech Abule :
@🌎::ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል ዓዲጉደም ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-29 06:13:28
16
33alexo
3alexo የባታ ልጅ :
😭አብይ በቤትህ አዘን ይግባ እንዳስለቀስካቸው አልቅስ😭
2025-07-28 16:54:45
25
ephramneguse1
ወይራዉ :
ጀጋኑ እያላችሁ እየመረቃችሁ ስትልኩ ይሄ ሀዘን እንደሚመጣ ማወቅ ነበረባችሁ የእናቶች ሀዘን በደንምብ ይገባኛል ግን እስከ መቼ ነዉ ከተጎዳን በኋላ የሚገባን በአማራ ክልልም ከዚህ የተለየ አይደለም ልዩነቱ መርቀዉ አለመላካቸዉ ነዉ
2025-07-28 10:06:50
15
habi0.0
hãbĭ🦅 :
እኔ ልንሰፍሰፍልሽ የኔ እናት💔🥺
2025-07-28 18:49:18
23
misikirwaqo1
misikirwaqo1 :
እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እሷቸው እንዴት ተጎሳቁለው እንዳሳደጉት ፈጣሪ እና እሷቸው ናቸው የሚያውቁት እባካቹ አሁንም ለጦርነት የሚደረጉ ፉክክሮችን ብታቆሙ ህዝበ ትግራይዋ ጦርነት በቃን ብሎ አንድ መሆን አለበት
2025-07-28 08:02:10
22
etabeznegus
etabez negus :
እግዚአብሔር ያፅናሽ በማርያም እኔ እደዚህ ህመሞ ተጋብቶብኝ አዝኜ ካለቀስኩ እሶ እዴት ትሆን ወይ ቃል አጠረኝ ብቻ አዛኞ እመቤቴ ማርያም ታፅናናሽ እናት
2025-07-31 09:12:36
2
tigabutsegay
Nuhamin :
ከእንባ ብዛት ልባችን ነድዋል የ ራሄል እንባ የተቀበለ እግዚአብሔር የ እኛም የ እናቶቻችንም እንባ ይቀበል በቃ ቃል የለኝም 😭😭😭😭
2025-07-17 19:00:49
47
danaitkiros7
danait TDF :
ማማየ ፀላኢኪ ይንባዕ 😭😭😭😭
2025-07-07 18:02:11
266
mulusew256
Why always me ? :
እናት ያለው ህመሙን ያውቀዋል ጦርነት ይብቃን የሚል ቻሌንጅ መጀመር አለብን
2025-07-25 18:00:33
273
user7787025745621abe
Abebayehu :
እነርሱ ልጆቺችውን አሜርካን አውሮባ ልኮ እዚህ ደግሞ ምስክን የድሃ ልጆችን ያስጨርሳሉ ጀግና እያሉ
2025-07-31 06:50:28
2
netsealex
እንቆጳዝዮን :
በፈጣሪ 😢😢😢😢😢😢😢 እረ በቃ የአማራውም የትግራዬም ወገን አለቀ እኮ
2025-07-31 11:05:08
0
To see more videos from user @mearg14.19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About