@u44878656: my lil alien 😭😂 #fyp #MomsofTikTok

shawna
shawna
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 24 July 2025 03:09:39 GMT
141
9
1
0

Music

Download

Comments

toriidickinsonn
Vic🃏 :
😭😭😭
2025-07-24 03:15:59
1
To see more videos from user @u44878656, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✍️ #የፊንጢጣ #ኪንታሮት  ⏩ #የፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶች ✅ ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም ✅ በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ ✅ ሕመም ወይንም አለመመቸት ✅ በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡ ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ➱ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ ➱ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ ➱የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ) ➱ከመጠን ያለፈ ውፍረት ➱እርግዝና ➱የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ  ➱ቁርጥማት ➱የጀርባ ህመም ➱መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮት የሚያስከትለው ተያያዥ ጉዳቶች  ↪አኒሚያ (የደም ማነስ) ከፍተኛ የሆነ ደም በሚፈስ ጊዜ በሰውነታችን ውስጥ ኦክስጂን ተሸካሚ ቀይ የደም ሴሎች መጠን ስለሚቀንስ የድካምና ራስ የመሳት ሁኔታዎችን ያስከትላል፡፡ ↪ለውስጣዊ ሄሞሮይድ የሚደርሰው የደም ፍሰት መጠን ሲቀንስ ከፍተኛ የሆነ ሕመምን ያስከትላል፡፡ ይህም ለሴሎች መሞት እና ለጋንግሪን ይዳርጋል፡፡ ⏩#ለጊዜው በቤት ውስጥ የሚደረጉ ሕክምናዎችና #መፍትሔዎች  ➥ለብ ባለ ውሃ በቀን ከ10 – 15 ደቂቃ መዘፍዘፍ ➥ከተፀዳዱ በኋላ በውሃ መታጠብ ደረቅ የሆነ የመፀዳጃ ወረቀትን አለመጠቀም ➥በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር - አትክልት፣ፍራፍሬዎችን መመገብ ሠገራን በማለስለስ ማስማጥ እንዳይኖር ያድርጋል፡፡ ➥ፈሳሽ በብዛት ይውሰዱ  በቀን ከ8-10 ብርጭቆ ውሃን ይጠጡ ➥ማስማጥን ማስወገድ - ሠገራን ለማስወጣት በምናምጥ ጊዜ በደም ስሮቻችን ላይ ከፍተኛ የሆነ ግፊትን ስለሚፈጥር ለኪንታሮት ተጋላጭነትን ይጨምራል፡፡ ➥ሠገራ በሚመጣ ጊዜ ጊዜው ሳያልፍ ወደ መፀዳጃ ቤት በመሄድ ያስወግዱ፡፡  ➥የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያዘውትሩ። ➥ለረጅም ሰዓታት መቀመጥን ያስወግዱ፡፡                 #መፍትሔ ፩. #የጥፍሬና ቅጠልና ሥር ፪. #የእንዳሁላ ሥር ፫. #የበለስ ቅጠል ፬. #የጎርጠብ ቅጠልና ሥር ፭. #የጥንጁት ሥር              #አዘገጃጀት 👉የእነዚህን እፅዋት ስሮችን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ነፍቶ ለጋ ለጋውን ቅጠል ቀጥፎ ጨቅጭቆ አድርቆ አልሞ ነፍቶ ሁሉንም በእኩል መጠን በማገናኘት መቀመም የተቀመመውን ውሀ ባልነካው ቅቤ እየለወሱ ኪንታሮቱ ካለው ላይ ከ፯ _፲፬ ቀን ጥዋትና ማታ ቢቀቡት የፊንጥጣ ኪንታሮት ፈፅሞ ይጠፋል። 👉የአባቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እናንሳው ጥበብን እናድስ በጥበብ እንሻገር  ☎0935363786 በስራ ሰዓት ይደውሉልን

About