@el.movieplayers.s: LAZOS PROHIBIDOS PARTE 6 #minidrama #serie #parati #tiktokviral

El movieplayers Std
El movieplayers Std
Open In TikTok:
Region: EC
Saturday 29 November 2025 23:05:53 GMT
1913
78
21
1

Music

Download

Comments

monikortiz7
monik ortiz :
holaaaa parte 7 y 8✨
2025-11-30 00:32:13
0
leydi.isabel8
Leydi Isabel :
Holi 7 y 8 no hay 🥺🥺
2025-11-30 00:45:30
1
jhoselinecastella
Jhoseline Castellano :
parte 7y 8 faltaaa
2025-11-30 18:03:25
1
sofidiaz0121
sofidiaz0121 💜 :
se salta a la 9
2025-11-30 17:21:58
1
maria_vasco12
M :
parte 7 y 8 porfa
2025-11-30 16:15:13
1
culssssu
Bonita B3lla :
porfavor podras poner la 7 y 8 para seguir 🙏 viendolo
2025-11-30 17:44:26
0
sofidiaz0121
sofidiaz0121 💜 :
no hay parte 7 y 8
2025-11-30 17:21:51
1
luzzz.mar
marii :
la otra pateee
2025-11-30 00:16:31
0
massiel8122
massiel :
😏
2025-12-01 02:42:34
1
yarely_angela
Yarely 🫧 :
💗
2025-11-30 20:29:14
1
sg1994vs
Sandra G V Sánchez 👷🏼‍♀️👈❤️ :
😅
2025-11-30 12:15:02
1
jesseniaperez88
Jesseniaperez88 :
😁
2025-11-30 01:20:08
1
jesseniaperez88
Jesseniaperez88 :
😻
2025-11-30 01:20:02
1
carlosjuliotorres71
Carlos :
😂
2025-11-30 18:05:34
0
sofidiaz0121
sofidiaz0121 💜 :
😭
2025-11-30 17:22:08
1
irene.palma89
Irene Palma :
🥰
2025-11-30 07:51:44
0
jesseniaperez88
Jesseniaperez88 :
😘
2025-11-30 01:20:04
1
To see more videos from user @el.movieplayers.s, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ፈረሰኛዉ ጊዮርጊስ        የካቲት 1996 ዓ.ም  ኸይርም በረካ ሁን ሸርም በረካ ሁን ሳትዉል ሳታድር ታፈራለህ አሁን           (የወሎ ስነ-ቃል)  የጎደለኝን ሳላውቀው የጠፋኝን ሳልረዳ እንደትለኮስኩ … እንደተጋፈጥኩ እንደተታኮስኩ … እንደተፋጠጥኩ አለሁ ! ሳንጃ ባፈሙዝ ተቀላቅዬ  በቁሜ እንደተረዳ የት አዉቅና ደፈጣ እንደ ቅምቡርስ በደረት እየተሳቡ ማነጣጠር የከርሞ ሰዉ እስከሚለኝ ጠፉ ጥፉ እስኪመነጠር አድሮ ለመሰልሰል ለለቱ ከመመሳሰል አጉል ቆርጦ ከመቀጠል ይለይልኝ ልንገብገብ መርሀኔን በጥሼ ጢሼ ጢሼ ልንደድና ልቃጠል በቅጠል መቼም ቢሆን ያልገራልኝ ምን ግዜም ያልተብራራልኝ ይሄ ሚስጥር የሚሉት ሰጥር ነዉ የምንግዴን ሰባት ዙር ሽምጥ በቀንጠፋ ያጠርነዉ ምንም ያልጠረጠርነዉ በሀሌዮ  ብቻ እያነጋገርነዉ በህልም አለም እያሰገርነዉ ደፍረን ያልተሻገርነዉ አድበስብሰን አዉተፍትፈን ስንድንሞነሞን ያዉገረገርነዉ  ኤሎሄ ! ኢላሄ ! ምሉዕ በኩልሄ የማይሰፈር ስለካ ከማይደፈር ስፎካከር እሰጥ አገባ ስጎሰጥ ጉንጭ አልፋ ስከራከር እየመሸ እየነጋብኝ ዓይኔ እያዬ ዘጋብኝ!  ጌታ ሆይ ኩኬን አዉጣልኝ ከዕዝኔ ሰምቼ ልብ አለማለቴ ነዉ እየዛዘንኩ መባዘኔ የሰጠኸኝን እንዳስተዉል ተለብልቦ ታርቆ መቅናት ተስኖኝ እንደቆሪ ዉሀ እንዳልዋልል መሀል ቤት እንዳላወላዉል የዓይነ ህሊናዬን ጉድፍ አንስተህ የነፍሴን መታዘቢያ ወልዉል በዉል ! የጤናዬን … የጤናዬን ነገር አደራ የዘፍጥረቱንም ጭምር ችዬ አልቆምም ብቻዬን … ያለፅንፈ ዓለሙ ድምር!  ችዬ አልችልም ብቻዬን አልፀናም ባንድ ራሴ ድሀ አደግ ምን ቢተባ አይደምቅም እንደደራሴ  ጌታ ሆይ በእምርታህ በይቅርታህ ማርከኝ በእዝነትህ እንደ ቸርነትህ ባርከኝ እንኳን የጓረስኩት የቆረስኩት እያነቀኝ አቁማዳ ሲፈታ እንደተያዘ ቀጣፊ ስርቅታዉ እያሳቀቀኝ እንዳልበላ እንዳልዘራ በቅሌት እየሰለቀ አደቀቀኝ  ኤሎሄ ! ኢላሄ ! ምሉዕ በኩልሄ እለቴ ሞቴን አታስረሳኝ ወንፊት እንጂ ፊት አነትንሳኝ  እንደ ፊኛ ተወጥሬ በሽንገላ ታጥሬ ያላቀበጠጠኝን የሰዉ ላላማ እምብስ ቆስቁሼ ሳራግብ ቁልጭት እንደ ዙር ዝናር ታጥቄ ቁጭት እንደ ወጨፎ ከማነግብ አታደናክረኝ ስቼ ተርሽቼ ተሰንክዬ እንዳልረግብ  አፋፋኝ በእቅፍህ ሙቀት ሰዉረኝ ከሰንበት ስደት አዉጣኝ ከነይ ነይ በቀት  ያዝልኝ አዛን በጠበሉ እዛዉ ከነጅናዛዉ እዛዉ በርቀት ምንም ይሁን ምንም ይሁን  ምንም ምንም ፍቅሩን በስቅለቱ ያልገለፀ እንኳን ለዘለአለም ለለት ለቅፅበት አይታመንሞ  ቃለ ህይወትን አሰማኝ በመላእክትህ ዝማሬ አጅበህ ፅርሓ አርያምን አሳየኝ በህያዋን ክብር በቱጉሃን ስብሐት ተከበህ! አንድዬ.... ምላሴን ኩን አድርገህ አጣፍጥልኝ ሁለመናዬን ለምለም ነው ብዬ ከማንም ጋር ስዳይ ውዬ እንደአባያ ሣር እንዳልነጭ ምሬሃለሁ በለኝ በድንግል የዘለዓለም ማየ ህይወት በልቤ ዉስጥ እንዲመነጭ! መቸም ቢሆን ልጅ ያለአባቱ ቁምጣው እንጂ መች ጉልበቱ ስሜቱ እንጂ መች ደምግባቱ ኤሎሄ ! ኢላሄ ! ምሉዕ በኩልሄ ቤት ለእንግዳ በለኝ በማምላክ ቤት እምቦሳ እንድል በምሥራቅ በር ከጥሬ ዱለት አላለፈም የኔ ያልኩት ምላስ ሰምበር! በብርሀን ሸኘኝ ወደ ፂዮን አሳየኝ የእምዬን ፀዳል ከእሷ የምህረት ስርየት እንደ ከነአን ሸለቆ ማርና ወተት ይቀዳል ጥም ቆልፎኛል በጠና ለቆብኛል የዕምነት ራብ ቀላቅለኝ ከብሉይ ምንጭህ አቅርበኝ ወዳንተ ምኩራብ … ጠብቀኝ ከማላውቀው አውጣኝ ከፍዳ ናዳ … ነፍሴን እንዳይነጥቀኝ መልዓከ ሞት ሳልታጠብ ሳልታጠን ዘንግቼ ሳልሰናዳ ንጋት ስለዉ ንዴት ትጋት ስለዉ ስደት ሰለቸኝ አጎበጠኝ የስጋ ሽክሙ ምራኝ በምልክትህ አፅድቀኝ በአትክልትህ አስረዳኝ በ
ፈረሰኛዉ ጊዮርጊስ        የካቲት 1996 ዓ.ም ኸይርም በረካ ሁን ሸርም በረካ ሁን ሳትዉል ሳታድር ታፈራለህ አሁን           (የወሎ ስነ-ቃል) የጎደለኝን ሳላውቀው የጠፋኝን ሳልረዳ እንደትለኮስኩ … እንደተጋፈጥኩ እንደተታኮስኩ … እንደተፋጠጥኩ አለሁ ! ሳንጃ ባፈሙዝ ተቀላቅዬ በቁሜ እንደተረዳ የት አዉቅና ደፈጣ እንደ ቅምቡርስ በደረት እየተሳቡ ማነጣጠር የከርሞ ሰዉ እስከሚለኝ ጠፉ ጥፉ እስኪመነጠር አድሮ ለመሰልሰል ለለቱ ከመመሳሰል አጉል ቆርጦ ከመቀጠል ይለይልኝ ልንገብገብ መርሀኔን በጥሼ ጢሼ ጢሼ ልንደድና ልቃጠል በቅጠል መቼም ቢሆን ያልገራልኝ ምን ግዜም ያልተብራራልኝ ይሄ ሚስጥር የሚሉት ሰጥር ነዉ የምንግዴን ሰባት ዙር ሽምጥ በቀንጠፋ ያጠርነዉ ምንም ያልጠረጠርነዉ በሀሌዮ  ብቻ እያነጋገርነዉ በህልም አለም እያሰገርነዉ ደፍረን ያልተሻገርነዉ አድበስብሰን አዉተፍትፈን ስንድንሞነሞን ያዉገረገርነዉ ኤሎሄ ! ኢላሄ ! ምሉዕ በኩልሄ የማይሰፈር ስለካ ከማይደፈር ስፎካከር እሰጥ አገባ ስጎሰጥ ጉንጭ አልፋ ስከራከር እየመሸ እየነጋብኝ ዓይኔ እያዬ ዘጋብኝ! ጌታ ሆይ ኩኬን አዉጣልኝ ከዕዝኔ ሰምቼ ልብ አለማለቴ ነዉ እየዛዘንኩ መባዘኔ የሰጠኸኝን እንዳስተዉል ተለብልቦ ታርቆ መቅናት ተስኖኝ እንደቆሪ ዉሀ እንዳልዋልል መሀል ቤት እንዳላወላዉል የዓይነ ህሊናዬን ጉድፍ አንስተህ የነፍሴን መታዘቢያ ወልዉል በዉል ! የጤናዬን … የጤናዬን ነገር አደራ የዘፍጥረቱንም ጭምር ችዬ አልቆምም ብቻዬን … ያለፅንፈ ዓለሙ ድምር! ችዬ አልችልም ብቻዬን አልፀናም ባንድ ራሴ ድሀ አደግ ምን ቢተባ አይደምቅም እንደደራሴ ጌታ ሆይ በእምርታህ በይቅርታህ ማርከኝ በእዝነትህ እንደ ቸርነትህ ባርከኝ እንኳን የጓረስኩት የቆረስኩት እያነቀኝ አቁማዳ ሲፈታ እንደተያዘ ቀጣፊ ስርቅታዉ እያሳቀቀኝ እንዳልበላ እንዳልዘራ በቅሌት እየሰለቀ አደቀቀኝ ኤሎሄ ! ኢላሄ ! ምሉዕ በኩልሄ እለቴ ሞቴን አታስረሳኝ ወንፊት እንጂ ፊት አነትንሳኝ እንደ ፊኛ ተወጥሬ በሽንገላ ታጥሬ ያላቀበጠጠኝን የሰዉ ላላማ እምብስ ቆስቁሼ ሳራግብ ቁልጭት እንደ ዙር ዝናር ታጥቄ ቁጭት እንደ ወጨፎ ከማነግብ አታደናክረኝ ስቼ ተርሽቼ ተሰንክዬ እንዳልረግብ አፋፋኝ በእቅፍህ ሙቀት ሰዉረኝ ከሰንበት ስደት አዉጣኝ ከነይ ነይ በቀት ያዝልኝ አዛን በጠበሉ እዛዉ ከነጅናዛዉ እዛዉ በርቀት ምንም ይሁን ምንም ይሁን  ምንም ምንም ፍቅሩን በስቅለቱ ያልገለፀ እንኳን ለዘለአለም ለለት ለቅፅበት አይታመንሞ ቃለ ህይወትን አሰማኝ በመላእክትህ ዝማሬ አጅበህ ፅርሓ አርያምን አሳየኝ በህያዋን ክብር በቱጉሃን ስብሐት ተከበህ! አንድዬ.... ምላሴን ኩን አድርገህ አጣፍጥልኝ ሁለመናዬን ለምለም ነው ብዬ ከማንም ጋር ስዳይ ውዬ እንደአባያ ሣር እንዳልነጭ ምሬሃለሁ በለኝ በድንግል የዘለዓለም ማየ ህይወት በልቤ ዉስጥ እንዲመነጭ! መቸም ቢሆን ልጅ ያለአባቱ ቁምጣው እንጂ መች ጉልበቱ ስሜቱ እንጂ መች ደምግባቱ ኤሎሄ ! ኢላሄ ! ምሉዕ በኩልሄ ቤት ለእንግዳ በለኝ በማምላክ ቤት እምቦሳ እንድል በምሥራቅ በር ከጥሬ ዱለት አላለፈም የኔ ያልኩት ምላስ ሰምበር! በብርሀን ሸኘኝ ወደ ፂዮን አሳየኝ የእምዬን ፀዳል ከእሷ የምህረት ስርየት እንደ ከነአን ሸለቆ ማርና ወተት ይቀዳል ጥም ቆልፎኛል በጠና ለቆብኛል የዕምነት ራብ ቀላቅለኝ ከብሉይ ምንጭህ አቅርበኝ ወዳንተ ምኩራብ … ጠብቀኝ ከማላውቀው አውጣኝ ከፍዳ ናዳ … ነፍሴን እንዳይነጥቀኝ መልዓከ ሞት ሳልታጠብ ሳልታጠን ዘንግቼ ሳልሰናዳ ንጋት ስለዉ ንዴት ትጋት ስለዉ ስደት ሰለቸኝ አጎበጠኝ የስጋ ሽክሙ ምራኝ በምልክትህ አፅድቀኝ በአትክልትህ አስረዳኝ በ "ሀ" ግዕዝ "ሁ" ካዕብ በአቡጊዳ ሄውዞ … በመልዕክተ ዮሐንስ … ሐዋርያዉ ወልደዘብዴዎስ … ንዜንወክሙ ገላግለኝ ከኑሮ ሥጋት ሰዉረኝ ከሸክላ መላ … አንተ እንጂ ምን አለኝ ሌላ … ከዚህ በኃላ! ምዕራፍ ሁለት ፪ የንጋት ፈጅር ጎህ መቅደድ በኔ መላ እየመሰለኝ ስንቱን ዘመን አጥመነመነኝ ስንት ግዜ አብሰለሰለኝ ህም ! ዕድሜ ሰጥቶ … እያገላበጠ ጠብሶ ከእሳት አዉጥቶ አበሰለኝ ! ስሉስ ባዛዉር በቃህ ሲለኝ ነው መሰለኝ ሀሌሉያ ! ክብር ለሱ አዎ በስልኩ ህም ! የተመንኩትን የታመንኩትን ጥንት ጥንት በልጅነት የተማርኩትን ከለስኩ ክፉ መሻቴን ምኞቴን ኮለስኩ ዘንጌን ምርኩዜን ያዝኩ የልቤን ሸለፈት ገረዝኩ ቶበትኩ አማተብኩ የጎጆዬን ቀዳዳ ወተፍኩ ጎታ ጎተራዬን መረግኩ ስብሐት ለእግዚአብሔር ብዬ ያለፈውን በምስጋና አሳረግኩ! ዝም ብዬ ስቆዝም ዝም ያልኩ የምመስል ዘገምተኛ የዱዳ ስሞተኛ ሳልናገር ሳልጋገር እ ! የሚለኝ አገር … ነክህን ነው እንጂ እንግዲህ የምን ወክ እንዲያ ወክ እንዲያ የምን ወክ እንግዲህ ወክ’ንዲህ ዘራፍ ! በብርዕ ዘራፍ ! በቀሰም ዘራፍ ! በወርቁ ዘራፍ ! በሰም … ዘራፍ ! ዘራፌ በአዲስ ራዕይ ዘራፍ ! በልዩ ምዕራፍ ዘራፍ ! እናቴ ጽዮን ወንዜ ግዮን ወፌ አሮድዮን ዘራፍ ! በደም ዕንባ በቀለም ቀንድ ዘራፍ ! ቅዱስ ዘንድ ! ዘራፍ ንጉስ ዘንድ በቀኙ ካልባረከ በግራው ካልማረከ ምን ያደርጋል እንቶ ፈንቶ ትርኪ ምርኪ በተረክ። ሀሌሉያ.... ለፓስካል ፓምፓና ፅዋ ሀሌሉያ ! © ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ)

About